'የነሱ ቀደምቶች ሃገር ሳይኖራቸው እኛ የሺዎች ዓመታት ታሪክ ያላት ሃገር ህዝቦች መሆናችን፤ እነሱ ዛፍና ድንጋይ ሲያመልኩ እኛ ረቂቅ የሆነ የአንድ ፋጣሪ የዋቄ ፈቻ፣ የአይሁድ፣ የክርስትና እና የእስልምና ዕመነት ተከታዮች እንደነበርን፤ ... እንደ ዝንጀሮ በዛፍ ተንጠልጥለው እንደጅብ ዋሻ ፈልገው ሲኖሩ፣ እኛ ድንቅ ቤተ-መንግስቶች፣ ቤተ-መቅደሶችና ሃውልቶችን ስንገነባ፣ ቤት ሰርተን ስንኖር እንደነበር፤ ... እራቁታቸውን ጫካ ለጫካ ሲሮጡ እኛ ልብስ ሸማነግ እንለብስ፤ እነሱ እንደ ዱር እንስሳ ፍሬ እየለቀሙ አውሬ እያደኑና በአውሬ እየታደኑ ሲኖሩ፣ እኛ አንበሳ አላምደን ማራባት፣ እህል መዝራት አትክልት መትከል፣ ከዘራነውና ከተከልነው ሰብልና ፍራፍሬ ምርት መሰብሰብ የምናውቅ መሆናችንን' እነግራቸዋለሁ።
'የንጉሶቻችን መጓጓዣ በዝሆን የሚጎተቱ በወርቅ የተለበጡ... ሮም የፋርሶችን ጥቃት ለመከላከል ... አምባሳደሯን ልካ የባህር ሃይላችን እርዳታ እስከ መጠየቅ የሚያደርሳት ሃይለኛ የባህር ኃይል እንደ ነበረን፤ ታሪክን በገዛ ፊደላችን የሚመዘግቡ ጸሃፍት እንደነበሩን፤ እነሱ ... እርስ በርስ ሲበላሉ እኛ ... አስተዳደርና ህግ የሚባል ነገር እንደነበረን ... የኔ ሃገር ንጉሶች... ሰብዐዊ መብትና ዴሞክራሲ የሚባል ነገር በሰው ልጅ አእምሮ ባልታሰበበት...፣ በአረብያ ምድር .... የነበሩትን የነብዩ መሃመድ ተከታዮች ጥገኝነት መስጠታቸውን፤ ........ መልሱልን በማለት ዓረቦች ለላኩት መልዕክተኛ፣ ንጉሳችን በየአንዳንዱ ስደተኛ ክብደት የሚመዝን ወርቅ ብትሰጡኝ እንኳን አሳልፌ አልሰጣችሁም የሚል መልስ....'
ከውጭ ወራሪዎች ጋር በሙሉ ያደረግናቸውን ውጊያዎችና ጦርነቶች እንዴት ሁሉንም እያሸነፍን ነፃነታችንን ተከላክለን የቆየን ብቸኛ የአፍሪቃ አገር እንደሆንን ፤...... ነፃነታቸውን ተከላክለው ... ጥቂት የአለም ሃገራት... እንደሆንን... ትረካዬ በሙሉ 'የዛሬ... ተመጽዋችነታችንን አትዮ' የሚል ነበር። ከእናንተ በላይ ነበርን። ወደ ላይ ወጥተን ነው የወረድነው። የወጣ ሁሉ ይወርዳል። ለማለት የታለመ ነው።
አስከፊውን 'መያዣና መጨበጫ የሌለውን፣ እንደጨርቅ ስንቀደድ ስንሰፋ፣ ስንፋርስ ስንገነባ፣ ስንበተን ስንጋጠም፣ በሰባራ መርፌ እንደተደረተ የድሃ ቡቱቶ፣ በመከራ የተሳሰርን፣ ገና መጨረሻው በውል ያልለየለት፣ ስርዓትና ወግ በሌለው የታሪክ ጉዞ የምንዳክር ህዞቦች መሆናችንን አልነግራቸውም።
'ለቅድመ ማህበረሰብ በተጠጋ ህልውና፣ በዘር፣ በዕምነት፣ በጥቅም ግጭቶች ለሺህ አመታት ደም መፍሰስ ካላቆመበት ... በጠኔና በደዌ እንደ ቅጠል ከሚረግፍበት ... በእብሪተኛ ገዥዎቻቸው በጅምላ ከሚገደሉበትና ከሚጋዙበት፣ የፍትህ ጠረንና ቆሌ ከየመንደሩ ከጠፋበት፣ የግፍና የበደል ጽዋው ሞልቶ መፍሰስ ከጀመረ ሺህ አመታት ካስቆጠሩበት፣ የሰው ልጅ ህይወት እነሱ ቢራ ከሚጠጡበት ብርጭቆ ከረከሰበት ምድር የበቀልኩ ጉድ እንደሆንኩ' አላሳውቃቸውም።
'በግብዝነት፣ በአስመሳይነት በታጀለ ባህል ተሸፍኖ፣ የዘር ጥራትና የዕምነት ጥራት የሌለው፣ የጥቂት ትውልዶች ወደኋላ ሲሄድ፣ ሴሙ ከኩሹ፣ ከአረቡና ከኩናማው፣ ከባሪያእ፣ ከቤንአሚሩ፣ ከአገው፤ ኩሹ ከ፣ ከሌላው ኩሽና ከኖሌው፣ ከኦሮሞው፣ ከባንቱው፣ ከሱማሌው፣ ከአማራው፣ ከከፊቾው፣ ከጋሞው፣ ሌላውም ከኦሮሞው፣ ሴ፣ ኩሹ፣ ኒሎቲኩ እርስ በርሱ የተቧካ ክርስቲያኑ ከአይሁዱ፣ እስላሙ ከክርስቲያን፣ ክርስቲያኑ ከእስላሙ፣ ሁሉም የተቀላቀሉ ዘሮች ደሙን፣ ዕምነቶቹንና የአረመኔነት ቅድመ ዕምነት መነሻዎቹን ተሸክሞ እንደሚኖር፣ ስለእውነትኛ ማንነቱና ታሪኩ ሳያውቅ፣ እርስ በርሱ የሚናናቅና የሚተናነቅ፣ በድቅድቅ የድንቁርና ጨለማ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ካለበት ሃገር እንደመጣሁ' ቃል አይወጣኝም።
' data-publisher='ነፃነት አሳታሚ ድርጅት' data-publishyear='2011-09-16' data-category='ታሪክ' data-writtenLang='' data-authorId='አንዳርጋቸው ፅጌ5db93e57a9534' data-authorName='አንዳርጋቸው ፅጌ' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር ቅፅ ፩ አዲስ አበባ፣ አንድ ቤተሰብ፣ አብዮቱ እና ኢህአፓ5db93e57a952f' data-mainPic='tewelede_ayedenager_egnam_enenager_front_150.jpg' data-desc=''ለነዚህ እንግሊዞች የዚችን ኢትዮጵያ የምትባል ... ሃገር፣ ጉደኛ ታሪክ እንዴት መተረክ እንደሚገባኝ ያጨንቀኛል።'
'የነሱ ቀደምቶች ሃገር ሳይኖራቸው እኛ የሺዎች ዓመታት ታሪክ ያላት ሃገር ህዝቦች መሆናችን፤ እነሱ ዛፍና ድንጋይ ሲያመልኩ እኛ ረቂቅ የሆነ የአንድ ፋጣሪ የዋቄ ፈቻ፣ የአይሁድ፣ የክርስትና እና የእስልምና ዕመነት ተከታዮች እንደነበርን፤ ... እንደ ዝንጀሮ በዛፍ ተንጠልጥለው እንደጅብ ዋሻ ፈልገው ሲኖሩ፣ እኛ ድንቅ ቤተ-መንግስቶች፣ ቤተ-መቅደሶችና ሃውልቶችን ስንገነባ፣ ቤት ሰርተን ስንኖር እንደነበር፤ ... እራቁታቸውን ጫካ ለጫካ ሲሮጡ እኛ ልብስ ሸማነግ እንለብስ፤ እነሱ እንደ ዱር እንስሳ ፍሬ እየለቀሙ አውሬ እያደኑና በአውሬ እየታደኑ ሲኖሩ፣ እኛ አንበሳ አላምደን ማራባት፣ እህል መዝራት አትክልት መትከል፣ ከዘራነውና ከተከልነው ሰብልና ፍራፍሬ ምርት መሰብሰብ የምናውቅ መሆናችንን' እነግራቸዋለሁ።
'የንጉሶቻችን መጓጓዣ በዝሆን የሚጎተቱ በወርቅ የተለበጡ... ሮም የፋርሶችን ጥቃት ለመከላከል ... አምባሳደሯን ልካ የባህር ሃይላችን እርዳታ እስከ መጠየቅ የሚያደርሳት ሃይለኛ የባህር ኃይል እንደ ነበረን፤ ታሪክን በገዛ ፊደላችን የሚመዘግቡ ጸሃፍት እንደነበሩን፤ እነሱ ... እርስ በርስ ሲበላሉ እኛ ... አስተዳደርና ህግ የሚባል ነገር እንደነበረን ... የኔ ሃገር ንጉሶች... ሰብዐዊ መብትና ዴሞክራሲ የሚባል ነገር በሰው ልጅ አእምሮ ባልታሰበበት...፣ በአረብያ ምድር .... የነበሩትን የነብዩ መሃመድ ተከታዮች ጥገኝነት መስጠታቸውን፤ ........ መልሱልን በማለት ዓረቦች ለላኩት መልዕክተኛ፣ ንጉሳችን በየአንዳንዱ ስደተኛ ክብደት የሚመዝን ወርቅ ብትሰጡኝ እንኳን አሳልፌ አልሰጣችሁም የሚል መልስ....'
ከውጭ ወራሪዎች ጋር በሙሉ ያደረግናቸውን ውጊያዎችና ጦርነቶች እንዴት ሁሉንም እያሸነፍን ነፃነታችንን ተከላክለን የቆየን ብቸኛ የአፍሪቃ አገር እንደሆንን ፤...... ነፃነታቸውን ተከላክለው ... ጥቂት የአለም ሃገራት... እንደሆንን... ትረካዬ በሙሉ 'የዛሬ... ተመጽዋችነታችንን አትዮ' የሚል ነበር። ከእናንተ በላይ ነበርን። ወደ ላይ ወጥተን ነው የወረድነው። የወጣ ሁሉ ይወርዳል። ለማለት የታለመ ነው።
አስከፊውን 'መያዣና መጨበጫ የሌለውን፣ እንደጨርቅ ስንቀደድ ስንሰፋ፣ ስንፋርስ ስንገነባ፣ ስንበተን ስንጋጠም፣ በሰባራ መርፌ እንደተደረተ የድሃ ቡቱቶ፣ በመከራ የተሳሰርን፣ ገና መጨረሻው በውል ያልለየለት፣ ስርዓትና ወግ በሌለው የታሪክ ጉዞ የምንዳክር ህዞቦች መሆናችንን አልነግራቸውም።
'ለቅድመ ማህበረሰብ በተጠጋ ህልውና፣ በዘር፣ በዕምነት፣ በጥቅም ግጭቶች ለሺህ አመታት ደም መፍሰስ ካላቆመበት ... በጠኔና በደዌ እንደ ቅጠል ከሚረግፍበት ... በእብሪተኛ ገዥዎቻቸው በጅምላ ከሚገደሉበትና ከሚጋዙበት፣ የፍትህ ጠረንና ቆሌ ከየመንደሩ ከጠፋበት፣ የግፍና የበደል ጽዋው ሞልቶ መፍሰስ ከጀመረ ሺህ አመታት ካስቆጠሩበት፣ የሰው ልጅ ህይወት እነሱ ቢራ ከሚጠጡበት ብርጭቆ ከረከሰበት ምድር የበቀልኩ ጉድ እንደሆንኩ' አላሳውቃቸውም።
'በግብዝነት፣ በአስመሳይነት በታጀለ ባህል ተሸፍኖ፣ የዘር ጥራትና የዕምነት ጥራት የሌለው፣ የጥቂት ትውልዶች ወደኋላ ሲሄድ፣ ሴሙ ከኩሹ፣ ከአረቡና ከኩናማው፣ ከባሪያእ፣ ከቤንአሚሩ፣ ከአገው፤ ኩሹ ከ፣ ከሌላው ኩሽና ከኖሌው፣ ከኦሮሞው፣ ከባንቱው፣ ከሱማሌው፣ ከአማራው፣ ከከፊቾው፣ ከጋሞው፣ ሌላውም ከኦሮሞው፣ ሴ፣ ኩሹ፣ ኒሎቲኩ እርስ በርሱ የተቧካ ክርስቲያኑ ከአይሁዱ፣ እስላሙ ከክርስቲያን፣ ክርስቲያኑ ከእስላሙ፣ ሁሉም የተቀላቀሉ ዘሮች ደሙን፣ ዕምነቶቹንና የአረመኔነት ቅድመ ዕምነት መነሻዎቹን ተሸክሞ እንደሚኖር፣ ስለእውነትኛ ማንነቱና ታሪኩ ሳያውቅ፣ እርስ በርሱ የሚናናቅና የሚተናነቅ፣ በድቅድቅ የድንቁርና ጨለማ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ካለበት ሃገር እንደመጣሁ' ቃል አይወጣኝም።
' data-cartNumber='16/4/2026249624651021117' data-orderPrice='310'>ወደቋት
ዋጋ 310 ብር
'ለነዚህ እንግሊዞች የዚችን ኢትዮጵያ የምትባል ... ሃገር፣ ጉደኛ ታሪክ እንዴት መተረክ እንደሚገባኝ ያጨንቀኛል።'