ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

የጋዜጠኞች ወግ

ግዛቸው አሻግሬ

ወደቋት
ዋጋ 90 ብር
facebook
᎐᎐᎐᎐ "ድምፄ ወፍራም ስለነበረ እንደ ሁለት ሰው ሆኜ ማንበብ እችላለሁ። ለምሳሌ በሶማሌ ጦርነት ጊዜ እንደ ወንድና ሴት በመሆን ፕሮግራም አቀርብ ነበር። ወደ ድምፅ ማጉያው ስጠጋ ወፍራም (የወንድ)፣ ትንሽ ራቅ ስል ደግሞ ቀጭን (የሴት) ድምጽ ይሆናል።"
᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐
᎐᎐᎐᎐ድንገት ከባድ መሳሪያ አጠገባቸው ወደቀ፤ እነሱም ተበታተኑ፤ የተወሰኑት ወዲያውኑ ሲሞቱ አብዱልሰመድ ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ገጠመው "ፊቴን፣ አይኔን፣ እጄን፣ ፍንጣሪዎች ከፍተኛ ጎድቶኝ ነበር። ሀይሉ ለገሰ እና ዘውዱ ታደሰ የሚባሉ ካሜራ ማኖች ሞተዋል። ዋሲሁን የሚባል ሌላ ካሜራ ማንም ሞተ። ያሳዝናል።"
᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐
᎐᎐᎐᎐ዜና ማንበቡን ጀመረ። ወዲህ ደግሞ ደባርቅ ከተማ ላይ አንድ አርሶ አደር ዜናውን በከፍተኛ ንዴት ትኩረት ሰጥቶ መከታተሉን ቀጠለ፤ መሰለም ይህንን የደህንነት ቢሮ መግለጫ ማንበቡን ቀጥሏል። አርሶአደሩ ግን የመሰለን ዜና መስማትና መቋቋም አቃተው። ክላሹን አነሳ፤ አቀባበለ፤ ወደ ቴሌቭዥኑ ተኮሰ። መሰለን ያገኘ ያክል እፎይታ ተሰማው። "ይህንን የነገረኝ አንድ የቅርጫፍ ባልደረባችን ነው። ምን ያክል ኢቲቪ ይጠላ እንደነበርና ለእኛ ያላቸው አመለካከት ከባድ እንደሆነ ተረድቻለሁ። ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት። መሰለ በጥይት ተመታ እየተባለ ረጅም ጊዜ ይወራ ነበር።"

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X