ትግራይ ብቻ፣ አማራ ብቻ፣ ኦሮሞ ብቻ፣ ጉራጌ ብቻ፣ ሐረሪ ብቻ፣ ጋምቤላ ብቻ፣ ቤኒሻንጉል ብቻ፣ አፋር ብቻ፣ ሱማሌ ብቻ፣ ወላይታ ብቻ፣ ሲዳማ ብቻ፣... መሆን ለኔ የተሰጠ አይደለም። ትግራይነትን ብቻ፣ አማራነትን ብቻ፣ ኦሮሞነትን ብቻ፣ አፋርነትን ብቻ፣ ወላይታነትን ብቻ... በሚያስቡ መገዛት ለእኔ ማነስ ነው። ማነስ ብቻ ሳይሆን ውርደት ነው። እንዴት ሁሉን ጥቂት ይበልጠዋል? እንዴት ባሕርን ወንዝ ይውጠዋል? በቀዬ ውስጥ አገር እንዴት ያድራል? ብዙ በጥቂት ይታሰራል? ከመጽሐፉየደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ቀደምት ሥራዎች᎐ቅበላ᎐የፍልስፍና አፅናፍ᎐ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ሕይወትና ክህሎት᎐ኢህአዴግን እከሳለሁ᎐የብርሃን ፈለጎች᎐ወሪሳ᎐አጥቢያ᎐ኩርቢት᎐መልከአ ስብሐት᎐በፍቅር ሥም