ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ

ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

የታሪክ ምሁራኑም በአመዛኙ በአንድ ወይም በሌላ መልክ በየየት መጣቸው የጎጥ ከረጢት ጠበው አድሏዊነት ጠፍንጎ አሥሯቸዋል። በሌላ በኩል ጨለምተኝነት እና ስብእናዎችን በአካባቢ መመዘን በነገሠበት ዳራ (ሚዛናዊ የሆኑት እንኳ) በመገኛቸው ምክንያት በአንዱ ጎራ ተፈርጀዋል። ከዚህ አኳያ የመፅሐፉ አዘጋጅ (ታየ ቦጋለ) በሽፋን ገፁ ላይ ውብ ቃላት የሚያኖሩለት የታሪክ ምሁራን አሊያም ጉምቱ ፓለቲከኞች ያሞካሹት ዘንድ አላሻውም። ጦማሩ ራሱ በማያወላዳ ሁናቴ በአይነቱ በተለየ አኳኋን ባለ ሁለት ሰይፍ ሆኖ ስለተሣለ ሙግቱ ባመቃቸው የበሰሉ ጭብጦችና በአንባቢው ህሊና መሀከል ብቻ እንዲካሄዱ ተወጥኖ ተደጉሷል። የአገላለፁ ውበትና የድርጊቶቹ ፍሰት ተደምረው አንዴ ማንበብ ከጀመሩ ሳይዘልቁት ተግ እንዳይሉ ራሱ በፍቅር ያስገድዳል።
ለሁሉም ፈረሱም ሜዳውም ያኸው' data-publisher='በግል' data-publishyear='2011-10-05' data-category='ታሪክ' data-writtenLang='' data-authorId='ታየ ቦጋለ አረጋ 99BRCO99ኢልመ ደሱ ኦዳ99BRCC995dd3a3467efb8' data-authorName='ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ5dd3a3467ef81' data-mainPic='merara_ewenate_cover_150.jpg' data-desc='ማይም ማለት ፊደል ካልቆጠረ ይልቅ ከዘመን አስተሳሰብ ጋር አብሮ መጓዝ የማይችል መሆኑ ጥያቄ የሚያስነሳ አይደለም። በዚህ ረገድ ከሁሉም የትምህርት መስኮች በከፋ መልክ በኢትዮጵያ ታሪክ አፃፃፍ ዙሪያ የሚስተዋለው ግድፈት ለአባባሉ ማመላከቻ ሚዛን ይደፋል። ያልተማሩ ምሁራን ያቆይዋትን ሀገር የተማሩ ማይማን ሊያፈርሷት በማቀድ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።

ባለንበት 21ኛው ክፍለ ዘመን የሉላዊነት ድባብ ዓለም ወደ አንድ መንደርነት ጠብባለች። አንዱ የዓለም ጫፍ ከሌላኛው ጠርዝ ጋር በፈርጀ ብዙ መስተጋብሮች ተሣሥሯል። ሀገሮች በሁሉም መስክ ልቀው ለመገኘት የሞት ሽረት ትግል ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በተቃራኒው ዘመኑን መዋጀት ተስኗት በዘውግ ፓለቲካ አዙሪት እየሾረች፣ በኋላ ቀርነት አሸንፋ ሜዳሊያ ትቀዳጅበት ይመስል የቁልቁለት ጉዞዋን በአስደንጋጭ ፍጥነት ተያይዛዋለች።

የተዳለበ ኃይል ፈተና እንደ ጣዕረ ሞት ፊቷ ላይ ተገሽሮ ለችግሮቿ እልባት በማፈላለግ ፈንታ - እኩይ የታሪክና የፓለቲካ ልሂቃን 'በቡሀ ላይ ቆረቆር' እንዲሉ በብሔረሰብ የተናጠል ልቦለድ ትርክት ሊከትፏት መሆኑ ሲመዘን ያሸማቅቃል። በመርገምት ሴራቸው ምክንያት ታሪክና ፓለቲካ በረከሠ ጋብቻ ተዛንቀዋል። ታላቁ የደባ ፓለቲካ ምሱን ፍለጋ የሌለ የጦስ ዶሮ ለእርድ አቅርቧል። በዘውጌዎች የታሪክ ልቦለድ ውስጥ አስቸጋሪው ነገር መሻቱ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ዐይን የሌለው ጥቁር ድመት መፈለግ ላይ ማተኮሩ ነው። አሰሳው የበለጠ አስቸጋሪ የሆነው ደግሞ ድመቱ ባለመኖሩ ነው። በዚህ ሳቢያ የሀሰት ትርክቱ ሦስት ትውልዶችን በደምሳሳው አምክኗል።

የታሪክ ምሁራኑም በአመዛኙ በአንድ ወይም በሌላ መልክ በየየት መጣቸው የጎጥ ከረጢት ጠበው አድሏዊነት ጠፍንጎ አሥሯቸዋል። በሌላ በኩል ጨለምተኝነት እና ስብእናዎችን በአካባቢ መመዘን በነገሠበት ዳራ (ሚዛናዊ የሆኑት እንኳ) በመገኛቸው ምክንያት በአንዱ ጎራ ተፈርጀዋል። ከዚህ አኳያ የመፅሐፉ አዘጋጅ (ታየ ቦጋለ) በሽፋን ገፁ ላይ ውብ ቃላት የሚያኖሩለት የታሪክ ምሁራን አሊያም ጉምቱ ፓለቲከኞች ያሞካሹት ዘንድ አላሻውም። ጦማሩ ራሱ በማያወላዳ ሁናቴ በአይነቱ በተለየ አኳኋን ባለ ሁለት ሰይፍ ሆኖ ስለተሣለ ሙግቱ ባመቃቸው የበሰሉ ጭብጦችና በአንባቢው ህሊና መሀከል ብቻ እንዲካሄዱ ተወጥኖ ተደጉሷል። የአገላለፁ ውበትና የድርጊቶቹ ፍሰት ተደምረው አንዴ ማንበብ ከጀመሩ ሳይዘልቁት ተግ እንዳይሉ ራሱ በፍቅር ያስገድዳል።
ለሁሉም ፈረሱም ሜዳውም ያኸው' data-cartNumber='7/12/2024218257731192528' data-orderPrice='132'>ወደቋት
ዋጋ 132 ብር
facebook
ማይም ማለት ፊደል ካልቆጠረ ይልቅ ከዘመን አስተሳሰብ ጋር አብሮ መጓዝ የማይችል መሆኑ ጥያቄ የሚያስነሳ አይደለም። በዚህ ረገድ ከሁሉም የትምህርት መስኮች በከፋ መልክ በኢትዮጵያ ታሪክ አፃፃፍ ዙሪያ የሚስተዋለው ግድፈት ለአባባሉ ማመላከቻ ሚዛን ይደፋል። ያልተማሩ ምሁራን ያቆይዋትን ሀገር የተማሩ ማይማን ሊያፈርሷት በማቀድ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም።

ባለንበት 21ኛው ክፍለ ዘመን የሉላዊነት ድባብ ዓለም ወደ አንድ መንደርነት ጠብባለች። አንዱ የዓለም ጫፍ ከሌላኛው ጠርዝ ጋር በፈርጀ ብዙ መስተጋብሮች ተሣሥሯል። ሀገሮች በሁሉም መስክ ልቀው ለመገኘት የሞት ሽረት ትግል ላይ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ በተቃራኒው ዘመኑን መዋጀት ተስኗት በዘውግ ፓለቲካ አዙሪት እየሾረች፣ በኋላ ቀርነት አሸንፋ ሜዳሊያ ትቀዳጅበት ይመስል የቁልቁለት ጉዞዋን በአስደንጋጭ ፍጥነት ተያይዛዋለች።

የተዳለበ ኃይል ፈተና እንደ ጣዕረ ሞት ፊቷ ላይ ተገሽሮ ለችግሮቿ እልባት በማፈላለግ ፈንታ - እኩይ የታሪክና የፓለቲካ ልሂቃን 'በቡሀ ላይ ቆረቆር' እንዲሉ በብሔረሰብ የተናጠል ልቦለድ ትርክት ሊከትፏት መሆኑ ሲመዘን ያሸማቅቃል። በመርገምት ሴራቸው ምክንያት ታሪክና ፓለቲካ በረከሠ ጋብቻ ተዛንቀዋል። ታላቁ የደባ ፓለቲካ ምሱን ፍለጋ የሌለ የጦስ ዶሮ ለእርድ አቅርቧል። በዘውጌዎች የታሪክ ልቦለድ ውስጥ አስቸጋሪው ነገር መሻቱ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ዐይን የሌለው ጥቁር ድመት መፈለግ ላይ ማተኮሩ ነው። አሰሳው የበለጠ አስቸጋሪ የሆነው ደግሞ ድመቱ ባለመኖሩ ነው። በዚህ ሳቢያ የሀሰት ትርክቱ ሦስት ትውልዶችን በደምሳሳው አምክኗል።

የታሪክ ምሁራኑም በአመዛኙ በአንድ ወይም በሌላ መልክ በየየት መጣቸው የጎጥ ከረጢት ጠበው አድሏዊነት ጠፍንጎ አሥሯቸዋል። በሌላ በኩል ጨለምተኝነት እና ስብእናዎችን በአካባቢ መመዘን በነገሠበት ዳራ (ሚዛናዊ የሆኑት እንኳ) በመገኛቸው ምክንያት በአንዱ ጎራ ተፈርጀዋል። ከዚህ አኳያ የመፅሐፉ አዘጋጅ (ታየ ቦጋለ) በሽፋን ገፁ ላይ ውብ ቃላት የሚያኖሩለት የታሪክ ምሁራን አሊያም ጉምቱ ፓለቲከኞች ያሞካሹት ዘንድ አላሻውም። ጦማሩ ራሱ በማያወላዳ ሁናቴ በአይነቱ በተለየ አኳኋን ባለ ሁለት ሰይፍ ሆኖ ስለተሣለ ሙግቱ ባመቃቸው የበሰሉ ጭብጦችና በአንባቢው ህሊና መሀከል ብቻ እንዲካሄዱ ተወጥኖ ተደጉሷል። የአገላለፁ ውበትና የድርጊቶቹ ፍሰት ተደምረው አንዴ ማንበብ ከጀመሩ ሳይዘልቁት ተግ እንዳይሉ ራሱ በፍቅር ያስገድዳል።
ለሁሉም ፈረሱም ሜዳውም ያኸው

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።

X