በ1972 ዓ᎐ም᎐ ህዳር ወር የድማበር ጉዳይ ስምምነት ላይ እስክንደርስ ይቆይ የሚባል ጉዳይ አይደለም ከአንተም ጋር የተነጋገርንበት ነገር ቢኖር አንደኛው ሌላኛውን ሳይጥብቅ ይቀጥል የሚል ነው።እና አዲሱን ብር በሙሉ አስገብተናል የመቀየሪያው ጊዜ መስከረም ይሁን በሚል ሀሳብ ታቀርቡ ስለነበር እናም በዚያው መሰረት ተዘጋጅተናል።መስከረም ቀርቶ ጥቅምት ካለፈ ግን በሚስጥር የተያዘው ጉዳይ ሚስጥርነቱ ያከትምለታል።እንደውም ገና ካሁኑ አዲስ አበባ መወራት ጀምሮል።መለስ ዜናዊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ የተቀያየሩት ደብዳቤ