ትውልድ ሆይ በአቅምህ ሙሉ ተወራጭ!ባይተዋርነቴ ተነበበላቸው መሰለኝ የሆነ ነገር ሲያንሾካሹኩ የነበረ ቢሆንም፤ የቡናዋ ባለቤት "ነይ ቡና ጠጪ" ስትል ጋበዘችኝ። ወይ ኢትዮጵያዊነት! ይህ አንዱ ተወዳጅ ገፅታችን አይደል!***ምኑ ቅጡ! እዚያ የነበረውን ውጥንቅጥና የህይወት ብሽቀት በብእር መግለፅ ከቶ አይቻልም። ባጠቃላይ እያንዳንዱ ቀን የራሱን ቀፋፊ ክስተት እየመዘዘ በመምጣት ልጅነቴን "የትራጅዲ" መድረክ አድርጎት አረፈ። ከመፅሀፉ የተወሰደከዚህ ህትመት ከእያንዳንዱ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ አንድ አንድ ብር ጧሪና ደጋፊ ላጡ አዛውንቶች ተበርክቷል