ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

በቃ እንሂድ

ገዛኸኝ ዲኖ

ወደቋት
ዋጋ 40 ብር
facebook
በአካልም በስምም ከማላውቀው ደራሲ ይህን ረቂቅ ድርሰት እንዳነበው ስጋበዝና አንብቤ ስጨርስ "እስካሁን የት ነበር?" ነው ያልኩት።

...ትተነው የመጣነውን ዘመን እየኖርንበት ያለን እስኪመስለን ድረስ ስዕላዊ በሆነ አቀራረብ ተርኮልናል። ስታነቡት ከገፀ ባህርያቱ ጋር ትዛመዳላችሁ፣ ከጭብጦቹ ጋር ትዋደዳላችሁ። ቤተሰብ ነው የምትሆኑት። ከቆሙት፥ከዘመሙት፥ከወደቁት ገፀ ባህርያት ጋር አንድ ላይ ሆናችሁ ተስፋ ማድረጋችሁ፥ መንገዳገዳችሁና መጽናናታችሁ አይቀሬ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ልብወለድ እንዲህ ሲሆን ነው ልቦናዬን የሚገዛው።

ገዛኸኝ ዲኖ በዚህ ልብወለዱ የነበረ ግና የፈረሰ ብዙ ነገር ያሳየናል...የደርግ ስርዓትን በጨረፍታ ማሳየት ብቻ ሳይሆን ልቦለዱ በፈቀደው ዐውድ ልክ ጉርብትናችን፥ መንደራችን፥ አገራችን ምን ይመስሉ እንደነበረ ያሳየናል-የበፊት ፎቶአችንን እንደምንመለከት። ዕድፉም ውበቱም አሁን እፊታችን የለም። ዘመን ሸርሽሮ ወስዶታል።

የፈረሰው ሰው፥ የፈረሰው መንደር፥ የፈረሰው አስተሳሰብ ምን ይመስል እንደነበረና እንደምንና በምን አኳኋን ተመልሶ እንደተገናባ ልነግራችሁ አልችልም-ልቦለዱን ግልፃችሁ ማንበብ ስትጀምሩ ትረዱታላችሁ እንጂ!
እንዳለጌታ ከበደ
(ደራሲ)

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X