ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

በፍቅር ሥም

ዓለማየሁ ገላጋይ

ወደቋት
ዋጋ 100 ብር
facebook
ዓለማየሁ ገላጋይ የጦማሪዊ ልቦለድ (EPISTOLARY WRITING)አጻጻፍን ከተለመደው አተራረክ ጋር አዋሕዶ፣ የመጀመሪያ ልቦለዱ የሆነችውን አጥቢያን በመጽሐፍ ካቀበለን እነሆ አስረኛ ዓመቱን ይዟል።...

ከመጀመሪያ ልቦለዱ ጀምሮ በደራሲዎቻችን ያልተሞከሩ ወይም የማይዘወተሩ የአጻጻፍ ቴክኒኮችን፣ ለማናባዊ ተረኮቹ መባያነት በመጠቀም፣ በስነጽሑፋችን ውስጥ የራሱን የፋና ወጊነት አሻራ ያሳረፈ EXPERIMENTAL NOVELIST ነው። በቅበላ፣ በየብርሃን ፈለጎች፣ በወሪሳ ረጃጅም ልቦለዶቹ የድኅረ ዘመናዊ ድርሰቶች መገለጫዎች የሆኑ እንደ ዲበልቦለዳዊነት (META-FICTION)፣ እንደ ቅጥጥብ(PARODY)፣ በእውናዊው እና በልቦለዳዊው ዓለም መሐል የተሰመረውን ድንበር እንደመደምሰስ ባሉ ስልቶች የቀረቡ ናቸው። በሁሉም የዓለማየሁ ድርሰቶች የምናየው፣ ከእሱ ዘመነኛ ጸሐፊዎች በተለየ ወደ ስነጽሑፋችን ፋና ወጊዎች ዘመን የሚመልሰን፣ የአማርኛ ቋንቋ የመግለፅ አቅም የሚመሰክር፣ የደራሲውንም እንደልቡ በቋንቋ የመጫወት ክህሎት የሚያሳይ ድንቅ የቋንቋ ብቃቱን አይተናል፤... እነዚህን በይነ ዲሲፕሊናዊ ጥናቶችን የሚጋብዙ ድርሰቶቹን ተከትሎ በመጣው "በፍቅር ሥም" ዓለማየሁ ህይወትን ባልተለመደ/በተገለለ የማኅበረሰባችን አካል ዐይን እንድናይ ዕድል የሰጠን፤ ሌላኛው ድኅረ ዘመናዊ ድርሰቱ ነው።... በማናባዊ እና በእውናዊው ህይወት መሐል ያበጀነውን መስመር አጥፍቶ የሁለቱን ዓለሞች ግንኙነት ደግመን እንድንጠይቅ ቆስቁሶን ወደ ትረካው ይሻገራል።...
ቴዎድሮስ አጥላው
(የስነጽሑፍ ተመራማሪ)

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X