ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

ባርቾ

ሕይወት እምሻው

ወደቋት
ዋጋ 65 ብር
facebook
"የሕይወት ወጎች" የሁላችንም ሕይወት ወጎች ናቸው። በይዘታቸው ቅርብ፡ በአቀራረባቸው ውብ ናቸው። ጠለቅ ብለን ካየን ደግሞ እንደዋዛ "የሳትናቸውን" ነገሮች እንደዋዛ እያነሱ ቅኝታችንን በግዜ እንድናስተካክል የሚያነቁን ይመስለኛል። ጠጣር ሀሳቦች፡ ስነ-ጽሁፋዊ ለዛና ኮሚክ ጨዋታዎችን የያዙ ገጾች በዚህ መጽሀፍ ውስጥ አሉ። አበው "ታዛቢ አይጥፋ" ሲሉ ያለነገር አይደለም።
አንተነህ ተስፋዬ

ሕይወት እምሻው የምኅበረሰብ ሚዲያ ወደ ሕይወቴ ካመጣቸው ድንቅ ሰዎች አንዷ ናት። ጽሁፎችዋን ሳነብ የሚሰማኝ ራሴ ልለው ፈልጌ እንደስዋ ውብ ቋንቋ አጥቼ የተውኩትን ጉዳይ ያየሁ ያህል ነው። እናም በብዙ መልኩ "ወኪሌ ነሽ" እላታለሁ። ጽሁፎቿ የምንበብ ዕድል ስላገኘሁ ክብር ይሰማኛል። ብዙ አንድትጽፍ፣ ብዙ እንዳነባት ምኞቴ ነው።
ቤተልሄም ነጋሽ

"አማርኛ መናገርና ቶሻሻ መጣል ያስቀጣል የሚባልባቸው ትምህርት ቤቶች እንደአሸን ፈሉ" ተብለን አፍረን አቀርቅረን ነበር። ለካ አማርኛን እንዲህ አስከጥግ ድረስ የሚያሳምሯት እንዲህ አይነት አብሪ ኮከብ የሆኑ ልጆች መጥተውላታል! ሕይወት እምሻው ከአብሪ ኮከቦቹ አንዷ ናት። ተዋወቋት፣ አብብቧት!
አይዳኝ ዘለቀ

ብዙዎቻችን ኑሮን ለማጣጣምም ሆነ ለማሸነፍ ስንባክን የሚሆኑትን ነገሮች በሙሉ ላይ ላዩን እንደነገሩ አስተናግደን መጋለባችን የታወቀ ነው። እንደ ሕይወት እምሻው የታደለ ደግሞ እያንዳንዷን ነገር አበጥሮ፣ አስተውሎ ወይ በዘፈቀደ፣ ወይ በልማድ የሚሆኑትን ነገሮች ይፈትሻል፤ ይፈትናል። ሳስበው ዕድለኞቹ እኛ ነን። ሕይወት ያልተመለከትነውን ሁሉ በማራኪና ለዛ ባለው ጨዋታ አዋዝታ ራሳችንን እንድንመለከት ያስገደደችን መስታወት ሆናናለች።
መቅደስ መስፍን

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X