አንድ ረዥም መንገድ ከተመለስን በኋላ የፀሐይ ግብዓት ባቅላላበት ሰዓት አንድ የሆታ ድምጽ ሰማን። አብረውን የወረዱት ልጆች መሆናቸውን ሔራ ጠርጥራ "መንገዳችንን አገኘነው!" ብላ ተጠመጠመችብኝ። የአጥንቴ ሕመም ቆዳየን እስኪቀደው ወጋኝ። ደስታዋን እንዳላበላሽ ፈርቸ ዋጥ አደረግኩት።ጩኸቱ የመጣበት አቅጣጫ የኛ መሔጃ እንዳልሆነ እያወቅኩ እንድትረጋጋ ስለፈለግኩ መልሼ አቀፍኳት። ወዲያው ጩኸቱ አቅጣጫ በሁሉም ሆነ። መልሳ ፀሐይ እንደዋለበት ቅጠል ስትጠናዝል አየኋት።
አቅጣጫችንን ፍለጋ ላይ እያለን በሰማነው የስብሰባ አዳራሹ የሚመስል ጩኸት ቢያጽናናንም ወዲያው ጩኸቱ ዙሪያ ገባውን ስላመሰው ነፍሳችንን የፍርሃት ዱላ እንደ አውድማ ጤፍ ይወቃት ጀመር።
ሔራ አጥብቃ ያዘችኝ። አጥብቄ ባቅፋትም ዓይኖቼ መመለሻ የሚሆነንን መንገድ በማፈላለግ ላይ እንደተጠመዱ ናቸው።
ከመጽሐፉ የተወሰደ' data-publisher='ሊትማን መጻሐፍት' data-publishyear='2011-10-05' data-category='የልብወለድ ስብስብ' data-writtenLang='' data-authorId='ሱለይ አደም5dc3ce9aa4c86' data-authorName='ሱለይ አደም' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='አልፎ ያላለፈ እና ሌሎች5dc3ce9aa4c82' data-mainPic='alefo_yalalefe_front_150.jpg' data-desc='ለጨዋታ ወጥተን ሩቅ መንገድ ተጉዘናል። መመለሻችንን አናውቅም። ሔራን እንዳትደነግጥብኝ የማውቅ መስየ "በዚህ በኩል ነው!" እያልኩ እወስዳታለሁ። የተጓዝንበት መንገድ የነቢላልን ቤት ቀርቶ ያካባቢያችንን ጫፍ አላሳይ አለን። በውስጤ ቢጠልቁት የማያልቅ የፍርሃት ውሃ ተጣደ። አንዳንዱ መንገድ አፍ ብቻ ነው። ከሔድንበት በኋላ የትም የማያደርስ እየሆነብን ወደኋላ (ሰው ወደምናገኝበት መንገድ) እንመለሳለን።
ሰው ስናገኝ ደግሞ "መንገድ ጠፍቶብን መመለሻ!" እያልን መንገደኛውን ሁሉ ብንጠይቅ የሚያመላክተን አንድ አጣን። 'ሁሉም መንገድ ጠፍቶበት ይሆን?' እያኩ ለራሴ። ድንገት ያገሬ ሰው ያሳዝነኝ ጀመር። "አትፍራ እሺ ጅብ እንዳይበላን አንድ ቤት አሳድሩን እንላለን!" አለችኝ ለራሷ ሆድ ብሷት። መሸበሬ እንዳይታወቅብኝ "ነይ በዛ-ጋ ነው!" እያልኩ አዲስ መንገድ እወስዳታለሁ።
አንድ ረዥም መንገድ ከተመለስን በኋላ የፀሐይ ግብዓት ባቅላላበት ሰዓት አንድ የሆታ ድምጽ ሰማን። አብረውን የወረዱት ልጆች መሆናቸውን ሔራ ጠርጥራ "መንገዳችንን አገኘነው!" ብላ ተጠመጠመችብኝ። የአጥንቴ ሕመም ቆዳየን እስኪቀደው ወጋኝ። ደስታዋን እንዳላበላሽ ፈርቸ ዋጥ አደረግኩት።ጩኸቱ የመጣበት አቅጣጫ የኛ መሔጃ እንዳልሆነ እያወቅኩ እንድትረጋጋ ስለፈለግኩ መልሼ አቀፍኳት። ወዲያው ጩኸቱ አቅጣጫ በሁሉም ሆነ። መልሳ ፀሐይ እንደዋለበት ቅጠል ስትጠናዝል አየኋት።
አቅጣጫችንን ፍለጋ ላይ እያለን በሰማነው የስብሰባ አዳራሹ የሚመስል ጩኸት ቢያጽናናንም ወዲያው ጩኸቱ ዙሪያ ገባውን ስላመሰው ነፍሳችንን የፍርሃት ዱላ እንደ አውድማ ጤፍ ይወቃት ጀመር።
ሔራ አጥብቃ ያዘችኝ። አጥብቄ ባቅፋትም ዓይኖቼ መመለሻ የሚሆነንን መንገድ በማፈላለግ ላይ እንደተጠመዱ ናቸው።
ከመጽሐፉ የተወሰደ' data-cartNumber='7/12/202436051890769080' data-orderPrice='90'>ወደቋት
ዋጋ 90 ብር
ለጨዋታ ወጥተን ሩቅ መንገድ ተጉዘናል። መመለሻችንን አናውቅም። ሔራን እንዳትደነግጥብኝ የማውቅ መስየ "በዚህ በኩል ነው!" እያልኩ እወስዳታለሁ። የተጓዝንበት መንገድ የነቢላልን ቤት ቀርቶ ያካባቢያችንን ጫፍ አላሳይ አለን። በውስጤ ቢጠልቁት የማያልቅ የፍርሃት ውሃ ተጣደ። አንዳንዱ መንገድ አፍ ብቻ ነው። ከሔድንበት በኋላ የትም የማያደርስ እየሆነብን ወደኋላ (ሰው ወደምናገኝበት መንገድ) እንመለሳለን።

ከመጽሐፉ የተወሰደ