ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

አንፋሮ

ሀብታሙ አለባቸው

***

ብዙ ቦታ ለብሰውት የሚታዩት ባለወርቅ ክፈፍ ጥቁር ካባ አሁንም ተዘጋጅቶላቸዋል። ከላይ ተጣጥፎ የተቀመጠው እሱ ነው። ካኪ ኮትና ሱሪ፣ ገንባሌ፣ ፎጣ...።በጎን በኩል ባርኔጣቸውና አንፋሮ--- አንድ ላይ ተቀምጠዋል። ባርኔጣቸውን ከልብ ትወድላቸዋለች። አንፋሮውን ስታይ ግን አተያይዋና ሁኔታዋ ልውጥውጥ አለ። በአካልም ይሁን አንዱም ፎቷቸው ላይ ልጅ ኢያሱ አንፋሮ ደፍተው አይታ አታውቅም። ስሙንም በቅጡ አታውቀው-----
***

ከደቂቃዎች በኋላ ተሰብሳቢውን ያነቃቃ ለውጥ ታየ። የቤተመንግሥት አስር ያህል ጠባቂዎች መጥተው ገቡ። እየመራ ያመጣቸው ባላንባራስ ይመር ከፊት ለፊት አሉ። ከአዳራሹ በግራ በኩል ቦታቸውን ይዘው ቆሙ-----------
ፊታውራሪ ሐፍተጊዮርጊስ ሲደርሱ የተወጣጠረው አየር ተንፈስ አለ። ከጎንደር ዘመኑ ልዑል ሚካኤል ስሑል ወዲህ ታላቁ "ንጉሥ ሿሚና ሻሪ" መሆናቸው ተፈሪ አድርጓቸዋል። ከኦሮሞ ተዋጊነት ወደ ምርኮኝነት፣ ከምርኮኝነት ወደታማኝ ወታደርነት፣ ከወታደርነት ወደጀግና ጄኔራልነት፣ ከጄኔራልነት ወደሚኒስትርነት... ሽቅብ የተመነደጉት ሐብቴ አባ መላ። እንደ አንበሳ ደቦል እየተጓማለሉ መጥተው ገቡ። ከመሀል ሰፋሪው ጦር በግራ በኩል ተቀመጡ። የተሰብሳቢዎቹ ደንገላንሳ ሲጋልብ የነበረ ሥነ-አእምሮ ሰከነ-----
***

-------ልጅ ኢያሱ "ጅቡቲ" ሲባል ሁሌም ልዩ ስሜት ይፈጠርባቸዋል። ከወደፊቱ ትልልቅ ዘመቻቸው አንዱ ጅቡቲን ማስመለስ ነው። ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ውጭ ራሱን የቻለ አንድ አካል ሆናለች ብለው በፍፁም አይቀበሉም። ፈረንሳይ ይሁን እንግሊዝ የሚገዛት ጉዳያቸው አይደለም።

በቅድሚያ ኤርትራን በጦርነት ከኢጣሊያ እጅ ማስመለስ። ለዚህ ዘመቻ ከአራት የጀርመን ወታደራዊ አማካሪዎች ጋር በምሥጢር መክረዋል። ለጥንቃቄ ሲባል ምክሩ ወረቀት ላይ ገና ያልተጻፈ የጦር ድልድል አድርገዋል።በየቀኑ ሳያስታውሱት አይውሉም.....' data-publisher='አሳብ አሳታሚ' data-publishyear='2011-05-03' data-category='ታሪካዊ ልብወለድ' data-writtenLang='' data-authorId='ሀብታሙ አለባቸው5bed39082b0af' data-authorName='ሀብታሙ አለባቸው' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='አንፋሮ5db15c399c99d' data-mainPic='anfaro_front_150.jpg' data-desc='ሰዎቹ የፈለጓት እንዲሁ በቆንጆ ሴትነቷ አይደለም። ተፈሪ ሆይ ደጋግመው እንደነገሯት በ"ብልሕነቷ" ነው። ከብዙ ሴቶች የማይገኘው ጉብዝና ከእሷ እንደሚገኝ ነግረዋታል። ቁንጅናዋን የፈለጉት ልጅ ኢያሱን ለማጥመድ ነው። ጉብዝናዋን ደግሞ ከልጅ ኢያሱ የምታየውንና የምትሰማውን አቀነባብራ እንድትነግራቸው ነው። ይህ ግልጽ ትርጉም ሰጥቷታል። ማብቂያው ምንም ይሁን ምን ግድ የላትም። ብቻ ሁለቱ ትልልቅ ሰዎች ሁለቴ ፈልገዋታል። ከጎናቸው አስቀምጠው እኩል ያወሯትም ለዚህ ነው።
ውበቋ ልጅ ኢያሱን እንደሚስብ ሰዎቹ መቶ በመቶ አምነውበታል። ከዚያ ልጅ ኢያሱን በፍቅር ታጠምድላቸዋለች። እሚናገሩትንና እሚሠሩትን ሁሉ እየተከታተለች በምሥጢር ወደእነርሱ ታስተላልፍላቸዋለች........
'እሄን ታ'ላረኩማ ወንጌለ ማቴዎስ ሴት አይደለሁም!!' ራሷን ስታበረታታው ወኔው ግንፍል አለባት........
***

ብዙ ቦታ ለብሰውት የሚታዩት ባለወርቅ ክፈፍ ጥቁር ካባ አሁንም ተዘጋጅቶላቸዋል። ከላይ ተጣጥፎ የተቀመጠው እሱ ነው። ካኪ ኮትና ሱሪ፣ ገንባሌ፣ ፎጣ...።በጎን በኩል ባርኔጣቸውና አንፋሮ--- አንድ ላይ ተቀምጠዋል። ባርኔጣቸውን ከልብ ትወድላቸዋለች። አንፋሮውን ስታይ ግን አተያይዋና ሁኔታዋ ልውጥውጥ አለ። በአካልም ይሁን አንዱም ፎቷቸው ላይ ልጅ ኢያሱ አንፋሮ ደፍተው አይታ አታውቅም። ስሙንም በቅጡ አታውቀው-----
***

ከደቂቃዎች በኋላ ተሰብሳቢውን ያነቃቃ ለውጥ ታየ። የቤተመንግሥት አስር ያህል ጠባቂዎች መጥተው ገቡ። እየመራ ያመጣቸው ባላንባራስ ይመር ከፊት ለፊት አሉ። ከአዳራሹ በግራ በኩል ቦታቸውን ይዘው ቆሙ-----------
ፊታውራሪ ሐፍተጊዮርጊስ ሲደርሱ የተወጣጠረው አየር ተንፈስ አለ። ከጎንደር ዘመኑ ልዑል ሚካኤል ስሑል ወዲህ ታላቁ "ንጉሥ ሿሚና ሻሪ" መሆናቸው ተፈሪ አድርጓቸዋል። ከኦሮሞ ተዋጊነት ወደ ምርኮኝነት፣ ከምርኮኝነት ወደታማኝ ወታደርነት፣ ከወታደርነት ወደጀግና ጄኔራልነት፣ ከጄኔራልነት ወደሚኒስትርነት... ሽቅብ የተመነደጉት ሐብቴ አባ መላ። እንደ አንበሳ ደቦል እየተጓማለሉ መጥተው ገቡ። ከመሀል ሰፋሪው ጦር በግራ በኩል ተቀመጡ። የተሰብሳቢዎቹ ደንገላንሳ ሲጋልብ የነበረ ሥነ-አእምሮ ሰከነ-----
***

-------ልጅ ኢያሱ "ጅቡቲ" ሲባል ሁሌም ልዩ ስሜት ይፈጠርባቸዋል። ከወደፊቱ ትልልቅ ዘመቻቸው አንዱ ጅቡቲን ማስመለስ ነው። ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ውጭ ራሱን የቻለ አንድ አካል ሆናለች ብለው በፍፁም አይቀበሉም። ፈረንሳይ ይሁን እንግሊዝ የሚገዛት ጉዳያቸው አይደለም።

በቅድሚያ ኤርትራን በጦርነት ከኢጣሊያ እጅ ማስመለስ። ለዚህ ዘመቻ ከአራት የጀርመን ወታደራዊ አማካሪዎች ጋር በምሥጢር መክረዋል። ለጥንቃቄ ሲባል ምክሩ ወረቀት ላይ ገና ያልተጻፈ የጦር ድልድል አድርገዋል።በየቀኑ ሳያስታውሱት አይውሉም.....' data-cartNumber='7/12/202437698578727257' data-orderPrice='165'>ወደቋት
ዋጋ 165 ብር
facebook
ሰዎቹ የፈለጓት እንዲሁ በቆንጆ ሴትነቷ አይደለም። ተፈሪ ሆይ ደጋግመው እንደነገሯት በ"ብልሕነቷ" ነው። ከብዙ ሴቶች የማይገኘው ጉብዝና ከእሷ እንደሚገኝ ነግረዋታል። ቁንጅናዋን የፈለጉት ልጅ ኢያሱን ለማጥመድ ነው። ጉብዝናዋን ደግሞ ከልጅ ኢያሱ የምታየውንና የምትሰማውን አቀነባብራ እንድትነግራቸው ነው። ይህ ግልጽ ትርጉም ሰጥቷታል። ማብቂያው ምንም ይሁን ምን ግድ የላትም። ብቻ ሁለቱ ትልልቅ ሰዎች ሁለቴ ፈልገዋታል። ከጎናቸው አስቀምጠው እኩል ያወሯትም ለዚህ ነው።
ውበቋ ልጅ ኢያሱን እንደሚስብ ሰዎቹ መቶ በመቶ አምነውበታል። ከዚያ ልጅ ኢያሱን በፍቅር ታጠምድላቸዋለች። እሚናገሩትንና እሚሠሩትን ሁሉ እየተከታተለች በምሥጢር ወደእነርሱ ታስተላልፍላቸዋለች........
'እሄን ታ'ላረኩማ ወንጌለ ማቴዎስ ሴት አይደለሁም!!' ራሷን ስታበረታታው ወኔው ግንፍል አለባት........
***

ብዙ ቦታ ለብሰውት የሚታዩት ባለወርቅ ክፈፍ ጥቁር ካባ አሁንም ተዘጋጅቶላቸዋል። ከላይ ተጣጥፎ የተቀመጠው እሱ ነው። ካኪ ኮትና ሱሪ፣ ገንባሌ፣ ፎጣ...።በጎን በኩል ባርኔጣቸውና አንፋሮ--- አንድ ላይ ተቀምጠዋል። ባርኔጣቸውን ከልብ ትወድላቸዋለች። አንፋሮውን ስታይ ግን አተያይዋና ሁኔታዋ ልውጥውጥ አለ። በአካልም ይሁን አንዱም ፎቷቸው ላይ ልጅ ኢያሱ አንፋሮ ደፍተው አይታ አታውቅም። ስሙንም በቅጡ አታውቀው-----
***

ከደቂቃዎች በኋላ ተሰብሳቢውን ያነቃቃ ለውጥ ታየ። የቤተመንግሥት አስር ያህል ጠባቂዎች መጥተው ገቡ። እየመራ ያመጣቸው ባላንባራስ ይመር ከፊት ለፊት አሉ። ከአዳራሹ በግራ በኩል ቦታቸውን ይዘው ቆሙ-----------
ፊታውራሪ ሐፍተጊዮርጊስ ሲደርሱ የተወጣጠረው አየር ተንፈስ አለ። ከጎንደር ዘመኑ ልዑል ሚካኤል ስሑል ወዲህ ታላቁ "ንጉሥ ሿሚና ሻሪ" መሆናቸው ተፈሪ አድርጓቸዋል። ከኦሮሞ ተዋጊነት ወደ ምርኮኝነት፣ ከምርኮኝነት ወደታማኝ ወታደርነት፣ ከወታደርነት ወደጀግና ጄኔራልነት፣ ከጄኔራልነት ወደሚኒስትርነት... ሽቅብ የተመነደጉት ሐብቴ አባ መላ። እንደ አንበሳ ደቦል እየተጓማለሉ መጥተው ገቡ። ከመሀል ሰፋሪው ጦር በግራ በኩል ተቀመጡ። የተሰብሳቢዎቹ ደንገላንሳ ሲጋልብ የነበረ ሥነ-አእምሮ ሰከነ-----
***

-------ልጅ ኢያሱ "ጅቡቲ" ሲባል ሁሌም ልዩ ስሜት ይፈጠርባቸዋል። ከወደፊቱ ትልልቅ ዘመቻቸው አንዱ ጅቡቲን ማስመለስ ነው። ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ውጭ ራሱን የቻለ አንድ አካል ሆናለች ብለው በፍፁም አይቀበሉም። ፈረንሳይ ይሁን እንግሊዝ የሚገዛት ጉዳያቸው አይደለም።

በቅድሚያ ኤርትራን በጦርነት ከኢጣሊያ እጅ ማስመለስ። ለዚህ ዘመቻ ከአራት የጀርመን ወታደራዊ አማካሪዎች ጋር በምሥጢር መክረዋል። ለጥንቃቄ ሲባል ምክሩ ወረቀት ላይ ገና ያልተጻፈ የጦር ድልድል አድርገዋል።በየቀኑ ሳያስታውሱት አይውሉም.....

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።

X