ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

አዳኝና ገዳይ

አሰግድ መኮንን

ወደቋት
ዋጋ 130 ብር
facebook
"በገዛ ዱራችንና ዋሻችን፣ በራሳችን መሬት፣ እንዴት እንደምንሸፍትና እንዴት ቃታ እንደምንስብ፣ ሊገፋፉንና ሊያስተምሩን ይፈልጋሉ። ስለ ጦርነት ለአማራው መናገርና መገፋፋት "ልጅ ለ እናቷ ምጥ አስተማረቻት" እንደማለት ነው እንላቸዋለን። ምክንያቱም አምሃራ መሣሪያውን ለምንና እንዴት እንደሚጠቀምበት፣ መቼ እደሚያነሳውና በማን ላይ እንደሚሰነዝር ጠንቅቆ ያውቃልና ነው"
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ

"በዚህ መጽሐፍ፣ አንደኛው ለአገሩ ክብርና ለወገኑ ደህንነት፣ ሌለኛው ለሆዱና ለጌቶቹ ጥቅም መከበር፣ የሚደረግን ትንቅንቅ ያየሁበትና የራሴን ምንነት እንድፈትሸው ያደረገኝ ፈታኝ ታሪክ ነው። ክብር ለነዚያ ለጀግኖች። በተለይም ምስጢሬ አውጥቼ ለሕወሐት ወታደሮች አልናገርም ብላ በሳንጃ ሆዷን ሰንጥቀው ጽንሷን በማውጣት በጭካኔ ለገደሏት እናት አማሃራው የደም ውለታ አለበትና ሲዘክራት ይኖራል"
ዶክተር ጌታቸው ጋሻሁን ከአሜሪካን

"የጽዮናዊቷ ምድር የሞሳድን የስለላ ውጠቶች የኦዴሳ ማህበር፣ የስራኤል ክንድ፣ የካይሮው ጆሮ ጠቢ፣ ዘጠና ደቂቃ በኤንቴቢ፣ ምጽአተ እስራኤል የተሰኙትን መጽሐፍት አንብቤያለሁ። እናም ይህ በሳይንስ የተራቀቀ በአገርና በወገን ፍቅር የተቃጠለ የስለላ ተቋም ምነው በአገሬ ቢሆን እያልኩ እመኘው ነበር። ክብር ለፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የተመኘሁትን የተራቀቀ የመረጃ ሥራ ቅንብርና የተሳካ ኦፕሬሽን በደብረ ብርሃን ወህኔ ቤት ላይ አሳይተውኛል"
ኢንጂነር መሳይ አበበ ከጀርመን።

"በአጃኝና ገጃ ይመጽሐፍ የምናነበው የመረጃ ሥራ በዓለማችን ከተራቀቁት የመረጃ ሥራዎች የተለየ የሚያደርገው ሚሊተሪ ሳይንስ በማያውቁት ነገር ግን በልብ እስፔሻሊስቱ ሃኪም ኢትዮጵያዊ ጀግና በፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የሚታዘዝና የሚመራ ኦፕሬሽን በመሆኑ ነው። ጀግናችን ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል"
መምህር ገበያው ዘላለም ከአ.አ. ዩኒቨ...።

"በዚህ መጽሐፍ የተመለከትኩት እውነታ የመላው አማሃራ ሕዝብ ድርጅት መአሕድና ፕሮፌሰር አስራት በምን ዓይነት ሰዎች ተተብትቦ እንደነበር ነው። በጠላቶቹ ሳይሆን በድርጅቱ ውስጥ በተሰገሰጉ ሰርጉ ገብ ምልምሎች ባይጨነግፍ ኖሮ ጫንቃችንን ሰብሮ የያዘንን እባጭ ፕሮፌሰር አስራት ሊፈውሱን በቻሉም ነበር"
የአውራ አምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X