ከትንታኔውም ሆነ ከድምዳሜው ጋር ተስማማንም አልተስማማንም መጽሐፉ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችን ስለሚያስጨብጠን በእያንዳንዳችን የግል መጽሐፍት ስብስብ ቦታ ሊያገኝ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ።
አስመላሽ በየነ(ዶ/ር)
ከአርባ ዓመቶች በላይ ጓደኛ የሆነን ሰው ጽሁፍ ሲያነቡ እርሱ ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ የሚተርክ ይመስላል። ከአዲሶቹ የአማርኛ ቃላትና ንድፈሐሳቦች ጋር ችግር ቢኖረኝም እየጣመኝ አነበብኩት። ዩሱፍ ከድሮ ጀምሮ ለኢትዮጵያ የሚመኝላትን ስለማውቅ መልዕክቱን ለመረዳት አልከበደኝም። ሳይወግንና "ለነገ ሳይል" የልቡን እንደልቡ የሚናገረው ጓደኛዬን አገኘሁበት።
ዩሱፍ በዚህ የታሪክ፣ የፓለቲካ ሳይንስ፣ የማህበራዊና የሳኮሎጂ ትንታኔዎችን ባካተተው መጽሐፉ የሁኔታዎችን መቀየር ተንተርሶ ችግሩን የምንመለከትበትን፣ መፍትሄውን የምንሻበትን መንገድ እንደገና እንድንመረምር ያሳስበናል። የኢትዮጵያን ብሔረሰቦች ዝምድናና ጠብ፣ የችግሩን አነሳስና የተገለፀባቸውን የተለያዩ ዘርፎች፣ እንደ መፍትሄ እየቀረቡ ያባባሱ ሁኔታዎችን ይተነትንልናል። ለዚህ እረጅም ታሪክ ላለው ውጥንቅጥ ችግር አንድወጥ የሆነ፣ አንዱን አስደስቶ ሌላውን የማያስከፋ መፍትሄ ለማግኘት አይቻልም ብሎ ይደመድማል። እስካሁን በውል ላልተሞከረው "አንድነት በእኩልነት" እድል ይሰጥ ነው የሚለን። እንስማው።
ደረጀ ዓለማየሁ (ዶ/ር)
የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ሳንኳኩልና ሳናጋንን እውነተኛ ታሪካችንንም ሳንረሳና ሳንዋሽ በሐቅ ስለአገራችን እንድንመክር እውቀቱንና ልምዱን በበርካታ ገጠመኞቹ እያለሳለሰ ምክሩን ለመለገስ ሞክሯል። ሳታሽምቁና በይሉኝታ ሳትሸማቀቁ ለአገር፣ ለወገን የሚበጅ ሐሳብ አፍልቁ፣ ሐሳብ ለሐሳብ ተዋወቁና መተማመን ፍጠሩ ነው የሚለን ዩሱፍ ያሲን ማሕሙድ(ሐሰን ዑመር ዓብደላ)፤ እስቲ በጥሞና እናንብበው።
ተክለማርያም መንግሥቱ' data-publisher='Nebadan Publication' data-publishyear='2009-11-02' data-category='ማህበራዊ' data-writtenLang='' data-authorId='ዩሱፍ ያሲን5d888414d83ab' data-authorName='ዩሱፍ ያሲን' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='ኢትዮጵያዊነት ፤ አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት5d888414d83a7' data-mainPic='Ethiopiawenat Asebasabye manenate beaned ager lejenate_150.jpg' data-desc='የዩሱፍ ያሲን ሥራ ብዙ ልፋት የጠየቀ በጥናት ውጤቶች የታጀበ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በማንነት ጥያቄ ዙሪያ ያሉትን ውስብስብ ክርክሮች በአንድ መጽሐፍ አሰባስቦ ለማቅረብ ያደረገው ጥረት የሚያስመሰግነው ነው። ከማንነት ጋር ከተያያዙ ጉዳዮች አንፃር አያሌ የሚያሳስቡ፣ የሚያስጨንቁና የሚጎረብጡ ጥያቄዎችን አንስቷል። በዚህ ረገድ አገሪቷ ተጋርጠውባታል የሚላቸውን ዋና ዋና ተግዳሮቶች እና በእርሱ እይታ መፍትሄዎች ይሆናሉ ብሎ ያመነባቸውን በመተንተን በማንነት ጥያቄ ዙሪያ ለሚፋለሙ ወገኖች ምክሩን ለግሷል። በቅርብ የሚያውቁት ሰዎች እንደሚስማሙበት ዩሱፍ የታየውን ችግርና የሚያምንበትን ነገር ሳያኳኩልና አፍረጥርጦ 'እንደወረደ' የመናገር ባሕሪዩ በመጽሐፉም ውስጥ በግልጥ ተንጸባርቋል። መፍትሄ ይሆናል ብሎ ያመነባቸውን ሃሳቦች ሁሉ ያቀረበው በዚህ መልክ ነው። ሆኖም በጥያቄው ላይ የተለያየ ጠንካራ አቋም ያላቸው ወገኖች እንደ እርሱ፣ ብዙኃኑ አንባቢ ሊረዳው በሚችል አቀራረብ ሰብሰብ ባለ ሁኔታ በመጽሐፍ መልክ ቢያቀርቡ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፤ አንባቢው የሁለቱም ወገኖች ክርክር እያመዛዘና ይበልጥ የሚያሳምነውን ለመምረጥ ስለሚያስሽለው።
ከትንታኔውም ሆነ ከድምዳሜው ጋር ተስማማንም አልተስማማንም መጽሐፉ ብዙ ጠቃሚ እውቀቶችን ስለሚያስጨብጠን በእያንዳንዳችን የግል መጽሐፍት ስብስብ ቦታ ሊያገኝ ይገባዋል ብዬ አምናለሁ።
አስመላሽ በየነ(ዶ/ር)
ከአርባ ዓመቶች በላይ ጓደኛ የሆነን ሰው ጽሁፍ ሲያነቡ እርሱ ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ የሚተርክ ይመስላል። ከአዲሶቹ የአማርኛ ቃላትና ንድፈሐሳቦች ጋር ችግር ቢኖረኝም እየጣመኝ አነበብኩት። ዩሱፍ ከድሮ ጀምሮ ለኢትዮጵያ የሚመኝላትን ስለማውቅ መልዕክቱን ለመረዳት አልከበደኝም። ሳይወግንና "ለነገ ሳይል" የልቡን እንደልቡ የሚናገረው ጓደኛዬን አገኘሁበት።
ዩሱፍ በዚህ የታሪክ፣ የፓለቲካ ሳይንስ፣ የማህበራዊና የሳኮሎጂ ትንታኔዎችን ባካተተው መጽሐፉ የሁኔታዎችን መቀየር ተንተርሶ ችግሩን የምንመለከትበትን፣ መፍትሄውን የምንሻበትን መንገድ እንደገና እንድንመረምር ያሳስበናል። የኢትዮጵያን ብሔረሰቦች ዝምድናና ጠብ፣ የችግሩን አነሳስና የተገለፀባቸውን የተለያዩ ዘርፎች፣ እንደ መፍትሄ እየቀረቡ ያባባሱ ሁኔታዎችን ይተነትንልናል። ለዚህ እረጅም ታሪክ ላለው ውጥንቅጥ ችግር አንድወጥ የሆነ፣ አንዱን አስደስቶ ሌላውን የማያስከፋ መፍትሄ ለማግኘት አይቻልም ብሎ ይደመድማል። እስካሁን በውል ላልተሞከረው "አንድነት በእኩልነት" እድል ይሰጥ ነው የሚለን። እንስማው።
ደረጀ ዓለማየሁ (ዶ/ር)
የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ሳንኳኩልና ሳናጋንን እውነተኛ ታሪካችንንም ሳንረሳና ሳንዋሽ በሐቅ ስለአገራችን እንድንመክር እውቀቱንና ልምዱን በበርካታ ገጠመኞቹ እያለሳለሰ ምክሩን ለመለገስ ሞክሯል። ሳታሽምቁና በይሉኝታ ሳትሸማቀቁ ለአገር፣ ለወገን የሚበጅ ሐሳብ አፍልቁ፣ ሐሳብ ለሐሳብ ተዋወቁና መተማመን ፍጠሩ ነው የሚለን ዩሱፍ ያሲን ማሕሙድ(ሐሰን ዑመር ዓብደላ)፤ እስቲ በጥሞና እናንብበው።
ተክለማርያም መንግሥቱ' data-cartNumber='7/12/202439219938521954' data-orderPrice='170'>ወደቋት
ዋጋ 170 ብር
የዩሱፍ ያሲን ሥራ ብዙ ልፋት የጠየቀ በጥናት ውጤቶች የታጀበ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በማንነት ጥያቄ ዙሪያ ያሉትን ውስብስብ ክርክሮች በአንድ መጽሐፍ አሰባስቦ ለማቅረብ ያደረገው ጥረት የሚያስመሰግነው ነው። ከማንነት ጋር ከተያያዙ ጉዳዮች አንፃር አያሌ የሚያሳስቡ፣ የሚያስጨንቁና የሚጎረብጡ ጥያቄዎችን አንስቷል። በዚህ ረገድ አገሪቷ ተጋርጠውባታል የሚላቸውን ዋና ዋና ተግዳሮቶች እና በእርሱ እይታ መፍትሄዎች ይሆናሉ ብሎ ያመነባቸውን በመተንተን በማንነት ጥያቄ ዙሪያ ለሚፋለሙ ወገኖች ምክሩን ለግሷል። በቅርብ የሚያውቁት ሰዎች እንደሚስማሙበት ዩሱፍ የታየውን ችግርና የሚያምንበትን ነገር ሳያኳኩልና አፍረጥርጦ 'እንደወረደ' የመናገር ባሕሪዩ በመጽሐፉም ውስጥ በግልጥ ተንጸባርቋል። መፍትሄ ይሆናል ብሎ ያመነባቸውን ሃሳቦች ሁሉ ያቀረበው በዚህ መልክ ነው። ሆኖም በጥያቄው ላይ የተለያየ ጠንካራ አቋም ያላቸው ወገኖች እንደ እርሱ፣ ብዙኃኑ አንባቢ ሊረዳው በሚችል አቀራረብ ሰብሰብ ባለ ሁኔታ በመጽሐፍ መልክ ቢያቀርቡ ጠቃሚ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፤ አንባቢው የሁለቱም ወገኖች ክርክር እያመዛዘና ይበልጥ የሚያሳምነውን ለመምረጥ ስለሚያስሽለው።

ተክለማርያም መንግሥቱ