ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

እነሆ ጀግና!

ስብሀት ገብረእግዚአብሄር

ወደቋት
ዋጋ 130 ብር
facebook
ታከለ ወልደሃዋርያት ከአብዛኛው ሰው የሚለየው ጠባይ ቢኖር ዛሬ ስለተሸነፈ ትግሉን ያለማቋረጡ ነው። ልጅ እያሱ ለኢትዮጵያ አይበጅም ብሎ ባመነበት ሰዓት ልጅ እያሱን ለማስወገድ በሙሉ ልቦናውና በሙሉ አቅሙ ታገለ። ...አሁን ደግሞ ተፈሪ ማለፍ አለበት ነገር ግን ተፈሪን እጥላለሁ ማለት ኢትዮጵያን እስካልጉዳ ድረስ ብቻ ነው። ምክንያቱም ተፈሪ ያልፋል፣ ታከለም ያልፋል፣ የምትዘልቀው ኢትዮጵያ ብቻ ናት። ስለዚህም የታከለ ዓላማ እስከ ሕይወቱ መጨረሻ ድረስ የሚከተለው ይሆናል። "ኢትዮጵያን ሳልጎዳ ተፈሪን ማስወገድ ከቻልኩ፣ ዋጋው የኔ ሞት ቢሆንም እከፍለዋለው። ተፈሪ በሚወድቅበት ሰዓት ኢትዮጵያም ጉዳት የሚደርስባት ከሆነ ግን ተፈሪ እንዳይወድቅ ዋጋው የኔ ሞት ቢሆንም እከፍለዋለው"
ታከለ ታገለ(ታከለ ወልደ ሀዋርያት)

ማሀትማ ጋንድሂ ከሱባኤያቸው ሲወጡ ህዝብን ለአመፅ በመቀስቀስ ክስ ተይዘው ለፍርድ ቀረቡ። እምነት ክህደት ሲጠየቁም እንዲህ የሚል መልስ ሰጡ "እኔ እዚህ የቀረብኩት ለህግ ወንጀል የሆነ ለኔ ግን ከፍተኛ ተግባር የሆነ ድርጊት በመፈጸሜ ለጣስኩት ህግ ከሁሉ ከፍተኛ የሆነውን ቅጣት ለመቀበል ነው"
ማሀትማ ጋንድሂ

... "ዋናው ጥያቄ ሀቅ ምንድን ናት ወይም ተፈጥሮ ከየት መጣ አይደለም። ዋናውና አንገብጋቢው ጥያቄ ልኑረው ወይስ ልሙተው ነው። ሌላዎቹ ጥያቄዎች ለመኖር ከወሰንኩ የምደርስባቸው ናቸው። እኔ አሁን እየኖርኩ ነው ያለሁት። ካለመኖር ወደ መኖር ስነቃ ከልጅነት ወደ አዋቂነት ስነቃ ያው እየኖርኩ ነው ያለሁት። ስለዚህ መኖሩን ልቀጥልበት ነጻ ምርጫ ወስጃለሁ። ስኖር ደግሞ በነፃነት ነው። በባርነት ከመኖር ለነፃነት ብዋጋላት እመርጣለው።"
ፈላስፋው አልቤር ካምዩ

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X