ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

ዙቤይዳ

አሌክስ አብርሃም

ወደቋት
ዋጋ 100 ብር
facebook
"አገር ማለት ሰው ነው እያሉ በትውልድህ እንቅልፍ ላይ ብርድ ልብስ ይደርባሉ። አገር ማለት አፈር ነው። ሰውም ማለት አፈር ነው። ኢትዮጵያ ከተፈጠረች ጀምሮ የሞቱት ሰዎቻችን ስጋና አጥንት አፈር ሆኖ ይሄው" አሉና መሬቱን በጎራዴው ጫፍ ጫር አደረጉት።

"አየህ አሁን አፈር አይደለም የጫርኩት፣ የሰው ስጋ ነው! ሲጫር የሚያመው፣ ሲወጋ የሚያቃስት ሰው ነው አፈሩ !! ይሄንን ነው ቆርሰው የሚወስዱት። አገር ማለት ሰው ከሆነ፣ ሰው አፈር ነውና አፈርህን ሲነኩ እንቢ ልትል ይገባል! ልጄ፣ ሕንፃ እና መንገድ አይግረምህ፣ የሰው እጅ የሚሰራው የእጅ ጥበብ ሁሉ አይድነቅህ፤ ነገም ልጆችህ ከአንተ በተሻለ ይሰሩታልና! ልጆችህ መቼም ለማያገኙት ስንዝር መሬት ግን ያለህን ሁሉ ክፈል᎐᎐᎐"

***

᎐᎐᎐ ሆድ ይፍጀው ብሎ እየተሽቀረቀረ ነው እንጂ ከተማው ሁሉ በፍቅር ቁስለኛ የተሞላ ማገገሚያ ሆስፒታል እኮ ነው። ሁሉም አንድ ቀን ባንድ ላይ የብሶቱን ያህል ስቅስቅ ብሎ እስኪወጣለት ቢያለቅስ አዲስ አበባ ላይ ብቻ ትልልቁን ሕንፃ ሁሉ እንደጀልባ የሚያንሳፍፍ የእንባ ባሕር ይፈጠር ነበር᎐᎐᎐

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X