ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

ዜና ኢትዮጵያ

መምህር ቆሞስ አባ ክንፈ ገብርኤል ገ/ኢየሱስ

ወደቋት
ዋጋ 110 ብር
facebook
ከመጽሐፉ የተወሰደ
-ታሪክ ታሪክን ያነሳል።
-ታሪክ ታሪክን ይጥላል።
-ታሪክ ልበወለድና ፈጠራ እንዲሁም እንደድርሰት ሣየሆን የሆነ የተከናወነ እውነትና የዜጎች መሠረት ነው።

ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው። ኢትዮጵያዊነት ሃያልነት ነው። ኢትዮጵያዊነት ንጽህና ነው። ኢትዮጵያዊነት መንፈሣዊት ነው። ኢትዮጵያዊነት ቸርነት ነው። ኢትዮጵያዊነት ከሁሉ ተለየ ነው። በዘመናት ብዛት የማይቀየርና ለዘለአለም ሣይደበዝዝ በድምቀት እየበራ ያለውን ኢትዮጵያዊነትን ለመመስከርና ለመናገር ስላለብኝ አይኖቼን ከወረቀትና ጣቶቼን ከብዕር ጋር በማያያዝ አፌን ደግሞ ስለማናገርላትና ስለምትኖረኝ ሀገር ስለኢትዮጵያ ለመናገር ተገደድኩኝ። ኢትዮጵያ ስለእኛ ትኖራለች። እኛም ሁላችን ስለኢትዮጵያ እንኖራለን። እንግዲህ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው። ደም ማለት እንዲህ ነው።

* * *

ስለዚህ ሁላችንም በእርስዋ ደስ ሊለን ይገባል። ኢትዮጵያ ማለት ሁላችንም ሣይገባን እንደስራችን ሳይሆን ነገር ግን እንደ ቸርነቱ ብዛት የምንኖርበት ሀገር እንደሆነች ለትውልዱ ለማሣወቅ ስለፈለግሁ ነው። ስመጥርቱ ሁሉም ኢትዮጵያ ብሎ ሊጠራ ይችላል። መልኳን ግን በእቅፏ እየኖረ አያውቀውም። ለዚህ ነገር ምን ትላላችሁ። ማወቅ ያለብንን ማወቅ አለብን። መረዳት ያለብንን ነገር መረዳት አለብን። መገንዘብ ያለብንን ነገር በሰአቱ መገንዘብ አለብን። ስለዚህ ይህ ለሁሉም መንፈሣዊ ማእድ ስለሆነ ሁላችንም በአግባቡ ልናነበው ይገባል።

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X