ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

የሐገር ትዝታ

ከተማ ደስታ

facebook
አስተያየቶች፦

እንዲህ ያለ አስደናቂ የሕይወት ታሪክ በበኩሌ ሰምቸም አንብቤም አላውቅም። ከህፃንነትህ ጀምረህ አሁን እስከደረስክበት ሰዓት እና ደቂቃ ድረስ ያሳለፍከው ውጣ ውረድ ለግምት በጣም አዳጋች ነው። በራስም ላይ ካልደረሰ ማንም ሊረዳው አይቻለውም፥ ግን ይህ ግሩም መጽሐፍ ግልፅ አድርጎ አስረድቶናል።
ለትውልድ የሚተላለፍ ትምህርታዊ ስነ ጽሑፍህ አንባቢያንን ሕይወታቸውንና ማንነታቸውን እንዲመረምሩ፥ በሞራል እንዲጠነክሩ፥ በተግባርም እንዲዳብሩ ለማድረግ የምረዳቸው መምሪያ ሆኖ እንደሚገኝ እንነቴ ከፍ ያለ ነው።
ሰለሞን ኃይለ ሥላሴ
በርባንክ

ይህን "የሐገር ትዝታ" መጽሐፍ በማንብበት ጊዜ፥ በሃሳቤ ብዙ ቦታ ተጉዣለሁ። ሆዴ እስኪቆስል ስቄአለሁ። እንባዬን አፍስሼም አልቅሻለሁ። ከሁሉም በላይ፥ ቀድሞ በነበረው በኢትዮጵያ ባህል እና አስተዳደር ኮርቻለሁ።
እናትዎ በሴት አቅማቸው ለፍተው፥ አሳድገው፥ እርስዎና ወንድሞችዎ በአዳሪ ት/ቤት የተገኘውን ዕድል እንድትካፈሉ ያደረጉት አስተዋፅዖ እጅግ የሚደነቅ ነው። የዘመድ፥ የጎረቤቱና የሰፈር ሰው ሁሉ ለእናንተ ሕይወት ያበረከቱት ምን ያህል እንደሆነ፥ "It takes a village to raise a child" የሚለውን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
አፄ ኃይለ ሥላሴ፥ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የዕውቀትና የሥልጣኔ በር ከፋች የሆኑ ብዙ እንደርስዎ የመሳሰሉትን ሰዎች አስገኝተዋል። ታላቅ መሪና ለኢትዮጵያ ብዙ የሠሩ እንደነበሩ ከመጽሐፍዎ ለመረዳት ችያለሁ። መጽሐፍዎ፥ የአንድ አገር መሪ አስተዳደር የአንድ አገር ዕርገትም ሆነ የዜጎችን ሕይወት ምን ያህል ወደፊት ሊያራምድ፥ ወይንም ወደኋላ ሊያስቀር እንደሚችል በግልጽ አስቀምጦታል።
የእርስዎን አስቂኝ አባባሎችም ሆነ ሁኔታዎች የሚገልጸው፥ የአጻጻፍ ችሎታዎን በጣም አድንቄዋለሁ። ሕይወት ውጣ ውረድ የበዛባት ቢሆንም፤ በገጠር ኢትዮጵያም ሆነ በስደት ኑሮ ፥ ቀልድ፥ ጨዋታና ሳቅ መድኃኒት እና አስፈላጊ ነገሮች እንደሆኑ መጽሐፍዎ ያስተምረናል።
መታሰቢያ ጥላሁን
ሳንዲያጎ

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X