ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

የሰቆቃ ድምፆች

ጌታቸው ሺፈራው

ወደቋት
ዋጋ 130 ብር
facebook
ማዕከላዊ በነበርኩበት ወቅት የሁሉም እግርና እጆቼ ጥፍሮች ተነቅለዋል።᎐᎐᎐ ከዛም ቁስሉን እየነካኩ ያሰቃዩኛል።᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐᎐ ገልብጠው አስረው ሲዘቀዝቁኝ በአብዛኛው ራሴን እስታለሁ። እግርና እጄን ከወንበር ጋር ያስሩኛል። ከወንዶች በተጨማሪ ሴቶችም ይመረምሩኛል። ሴቶቹ የሚመረምሩኝ ልብሴን አስወልቀው ነው። እነሱም ራቁታቸውን ሆነው ነው የሚመረምሩኝ። አሁን ለመናገር የማልደፍረው አፀያፊ ነገርም ፈፅመውብኛል᎐᎐᎐᎐᎐።
አበበ ካሴ

አንድ ለፓሊሶች የሚቀርብ እስረኛ እኔጋ መጥቶ "ዛሬ አንተን ብቻህን ነው የምትታሰረው ብለው ሊወስዱህ ነው። በዚህ ጊዜ አመፅ የሚያስነሱ ሰዎች ተዘጋጅተዋል። አንተን መግደል ይፈልጋሉ። ውጣ ሲሉህ እንዳትወጣ" ብሎ ነገረኝ። ይህን ጉዳይ ለፓሊስ ሪፓርት አደረኩ። ወደ ማታ እቃህን ይዘህ ውጣ ተባልኩ። እቃዬን ይዤ ወጣሁ። ሆኖም እስረኛው ከቦ አላስወጣም ሲል ለጊዜው ተውኝ። እስረኛው ሌሊት ሊወስዱኝ እንደሚችሉ በማመን እኔ የማድረበት ቤት በር እንዳይከፈት መክሯል። ᎐᎐᎐ ይህ ብጥብጥ እኔን ለመግደል ነበር የተፈጠረው። አብዛኛው እስረኛ እኔ እንዳልወሰድ በየዋህነት ነው። ያነሳሱት ግን ተልዕኮ የተሰጣቸው ነበሩ። እኔም ይህን ስላወኩ ተደበኩ። ፓሊስ በእስረኛው ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። የሰው ህይወት ጠፍቷል።
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

አስከሬኑን አይቸዋለሁ። መሃል አናቱ ተጎድቷል። ፈርሷል። ሌላ አካሉ በሙሉ አብጧል። ሆዱ ተቀዶ እንደነገሩ ተሰፍቷል። ልቡና ኩላሊቱ እንደሌለ ነው መገመት የቻልኩት። እንደነገሩ ስለሰፉት እነዚህ አካላቱ መውጣቻቸውን ያሳያል። እኛ በምን እንደሞተ ስለምንገምት በፋሻ ነው እንጅ በባዶ እጃችን አልነካነውም። የሆስፒታሉን ምርመራ ውጤት መቀበል አላስፈለገኝም ነበር።
በእስር ቤት ሕይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ አባት ዋቄ ማሞ

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X