ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

የነቢያት ጉባኤ

ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ


አያ ሙሌ በእምነት መነጽር የወደፊቱን የሚመጣውን እየገለጠ ትንቢቱን ከመከተቡም ባለፈ ከሰው ልጆች እሳቤ በራቀና በረቀቀ ባልታሰበ መንገድ ጉዳዩ በጊዜ ገደብ ቀጠሮ ተወስኖ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከትውልዱ ጎን ተሰልፎ ባቢሎንን ድል ሊነሳ ለዘመነ ሉቃስ 2011 ዓ᎐ም᎐ ቀጠሮ በመያዝ ዘመኑንና ያየውን በብዕሩ ፍላፃ ተርኮታል።

ኢትዮጵያዊ---
የልቡ ባለሟል ህብረ ሰማያዊ
ኢትዮጵያዊ
ባመነው የሚያድር ክሱተ ህላዊ
ኢትዮጵያዊ
እንደኩል የጠራ - - ፍፁም ሠላማዊ- -
---
---
ኢትዮጵያዊ - -
የአዳም ማሰበ ወርቅ - - የግብር ማቅረቢያ
ኢትዮጵያዊ - -
የስብዕና ክብር- - ድርሳን መዘገቢያ
ኢትዮጵያዊ- -
የተስፋ ጎህ ፀዳል- -የምስራቅ በር አጥቢያ
እንኪያስ- -
ምንድነው ኢትዮጵያዊ- -?' data-publisher='አሳብ አሳታሚ' data-publishyear='2011-02-05' data-category='ግጥም' data-writtenLang='አማርኛ' data-authorId='ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ5e204a4c40374' data-authorName='ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='የነቢያት ጉባኤ5e204a4c40338' data-mainPic='yenebeyat_gubaye_front_300.jpg' data-desc='ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ(አያ ሙሌ) የራሱን ታሪክና ገድል ቅኔው ውስጥ በጥበብ ቃላት እያመሳጠረና በነፍስ ቋንቋ እያተተ ከትቦታል። ስለዚህም ታሪክና ገድሉ ፍሰት ኖሮት ዓላማና አካሄዱን ያመላክቱ ዘንድ ከ1993 ዓ᎐ም᎐ ጀምሮ ከዚህ ዓለም ሊለይ ሦስት ቀን ሲቀረው ነሐሴ 25 ቀን 1996 ዓ᎐ም᎐ 'ከአልፋ ኦሜጋ መዝገብ ቤት (ዕለቱ ተፈፀመ)' በማለት እስከተቀኘው ድረስ ያሉትን ሥራዎች በቅደም ተከተላቸው በመሰደር አቅርበናቸዋል።

አያ ሙሌ በእምነት መነጽር የወደፊቱን የሚመጣውን እየገለጠ ትንቢቱን ከመከተቡም ባለፈ ከሰው ልጆች እሳቤ በራቀና በረቀቀ ባልታሰበ መንገድ ጉዳዩ በጊዜ ገደብ ቀጠሮ ተወስኖ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከትውልዱ ጎን ተሰልፎ ባቢሎንን ድል ሊነሳ ለዘመነ ሉቃስ 2011 ዓ᎐ም᎐ ቀጠሮ በመያዝ ዘመኑንና ያየውን በብዕሩ ፍላፃ ተርኮታል።

ኢትዮጵያዊ---
የልቡ ባለሟል ህብረ ሰማያዊ
ኢትዮጵያዊ
ባመነው የሚያድር ክሱተ ህላዊ
ኢትዮጵያዊ
እንደኩል የጠራ - - ፍፁም ሠላማዊ- -
---
---
ኢትዮጵያዊ - -
የአዳም ማሰበ ወርቅ - - የግብር ማቅረቢያ
ኢትዮጵያዊ - -
የስብዕና ክብር- - ድርሳን መዘገቢያ
ኢትዮጵያዊ- -
የተስፋ ጎህ ፀዳል- -የምስራቅ በር አጥቢያ
እንኪያስ- -
ምንድነው ኢትዮጵያዊ- -?' data-cartNumber='7/12/20242695104821457359' data-orderPrice='193'>ወደቋት
ዋጋ 193 ብር
facebook
ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ(አያ ሙሌ) የራሱን ታሪክና ገድል ቅኔው ውስጥ በጥበብ ቃላት እያመሳጠረና በነፍስ ቋንቋ እያተተ ከትቦታል። ስለዚህም ታሪክና ገድሉ ፍሰት ኖሮት ዓላማና አካሄዱን ያመላክቱ ዘንድ ከ1993 ዓ᎐ም᎐ ጀምሮ ከዚህ ዓለም ሊለይ ሦስት ቀን ሲቀረው ነሐሴ 25 ቀን 1996 ዓ᎐ም᎐ 'ከአልፋ ኦሜጋ መዝገብ ቤት (ዕለቱ ተፈፀመ)' በማለት እስከተቀኘው ድረስ ያሉትን ሥራዎች በቅደም ተከተላቸው በመሰደር አቅርበናቸዋል።

አያ ሙሌ በእምነት መነጽር የወደፊቱን የሚመጣውን እየገለጠ ትንቢቱን ከመከተቡም ባለፈ ከሰው ልጆች እሳቤ በራቀና በረቀቀ ባልታሰበ መንገድ ጉዳዩ በጊዜ ገደብ ቀጠሮ ተወስኖ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ከትውልዱ ጎን ተሰልፎ ባቢሎንን ድል ሊነሳ ለዘመነ ሉቃስ 2011 ዓ᎐ም᎐ ቀጠሮ በመያዝ ዘመኑንና ያየውን በብዕሩ ፍላፃ ተርኮታል።

ኢትዮጵያዊ---
የልቡ ባለሟል ህብረ ሰማያዊ
ኢትዮጵያዊ
ባመነው የሚያድር ክሱተ ህላዊ
ኢትዮጵያዊ
እንደኩል የጠራ - - ፍፁም ሠላማዊ- -
---
---
ኢትዮጵያዊ - -
የአዳም ማሰበ ወርቅ - - የግብር ማቅረቢያ
ኢትዮጵያዊ - -
የስብዕና ክብር- - ድርሳን መዘገቢያ
ኢትዮጵያዊ- -
የተስፋ ጎህ ፀዳል- -የምስራቅ በር አጥቢያ
እንኪያስ- -
ምንድነው ኢትዮጵያዊ- -?

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X