ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

የኑረነቢ ማህደር

ተስፋዬ ገብረአብ

ወደቋት
ዋጋ 230 ብር
facebook
የኑረነቢ አራት ትውልድ ታሪክ! ከልጅ ልጅ እየተወራረሰ እስከ ነጻነት የዘለቀ ታሪክ! በልቦለድ ትረካዎች ላይ እንኳ ሊገኝ የማይችል እነተኛ የህይወት ጉዞ! ደራሲው እነሆ ገጸ በረከት ብሎናል። ይህን ሁሉ ሰነድ በብረት ሳንዱቅ ይዛ ለኛ ዘመን ላደረሰችው እናትም ክብር ይገባታል።
ተክሌ በየነ(ደራሲ)

መሳጭ ታሪካዊ ትረካ! በኤርትራ፡ በኢትዮጵያና በሶማሊያ ላይ ያተኮረ! የግድ መነበብ ያለበት የስነጽሁፍ ስራ! "የኑረነቢ ማህደር"(The Nur Al-Nabi File) ያለምንም ጥርጥር ከደራሲው ቀደምት ስራዎች ሁሉ የላቀ ነው።
ኤልያስ አማረ

በጥልቅ ሃሳቡና የስሜት ህዋሳትን በሚዳስሱ ጽሁፎቹ የሚታወቀው ተስፋዬ ገብረአብ የመቶ አመታት የኤርትራን ሕዝብ የብጥብጥና የእልቂት፣ የጀግንነትና የወዳጅነት፣ የተዛባ ጽንሰ ሃሳብና ፍጹም የሆነ የጽናት ታሪክ መተረክ ችሏል። ህብረተሰቡ ህልውናውን በሚፈትን ግፊት፡ ድክመትና ማወላወል ያሳየበት ጊዜ ቢኖርም እንኳ፡ በሁለት ክፍለ ዘመናት የተከሰቱ ተከታታይ አስከፊ ወረራዎችን በጽናት መቋቋም መቻሉን፡ በመጨረሻም አስደናቂ የትጥቅ ትግል በመጀመር የዜጎቹን ህልውና ለማስከበር መብቃቱን ይህ መጽሃፍ ይተርካል።
መንግስ ሳሙኤል

"የኑረነቢ ማህደር" ልቦለድ ድርሰት አይደለም። እውነተኛ የስለላ እና የፓለቲካ (Espionage and Politics) ታሪክ ነው። ይህ ተደብቆ የኖረ ታሪክ ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ዜጎች በሰነድነት መተላለፍ ያለበት ነው።
አሳታሚ

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X