ይሉኝታ yelugneta.com

የራሴ ዝርዝሮችወደ የራሶ ሥፍራ

ጥበብ ፪

ጲላጦስ (ኃይለጊዮርጊስ ማሞ)

ወደቋት
ዋጋ 180 ብር
facebook
"በዚህ ምድር ላይ ሦስት ዓይነት ሰዎች አሉ፤ የመጀመሪያዎቹ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉና እሱንም ያገኙ ሲሆን፤ ቀጣዮቹ ደግሞ እሱን በመፈለግ የሚደክሙና ነገር ግን ያላገኙት ናቸው፤ የመጨረሻው ዓይነቶች እሱን ሳይፈልጉ የሚኖሩ ነገር ግን ያገኙት ናቸው። የመጀመሪያዎቹ አዋቂና ደስተኞች ሲሆኑ ሁለተኛዎቹ ሞኞችና በመከራ ውስጥ የሚገኙ ናቸው፤ በመጨረሻ የምናገኛቸው ደግሞ ደስተኞች ያልሆኑ ነገር ግን አዋቂዎች ናቸው።"
* * *

"አንድ ቀን ከደቀ መዝሙራቸው አንዱ ወደ ሱፊው መምህር በመምጣት፦ <<መምህር ሆይ የሚያፈቅራትን ሴት ማግባት ከቻለ ሰው በላይ ደስተኛ አይገኝምን?>> በማለት ይጠይቃል።

<<አለ እንጂ፤ ያገባት ሴት ያፈቀረ እሱ የበለጠ ደስተኛ ነው>> በማለት መለሱለት። ፍቅር ከመቀበል ይልቅ በመስጠት ላይ የተመሠረተ ልምምድ መሆኑን የምታሳየን ነች።"

ኢየሱስ የሰው ልጅ
ኢየሱስ ዘወትር ሲራመድ ከራሱ ቀና ብሎ ነበር፤ ዓይኖቹም የፈጣሪን ነበልባል ከውስጣቸው ያመነጩ ነበር። ሁልጊዜ ሀዘንተኛ ነበር፤ ነገር ግን ሀዘኑ በስቃይ ውስጥ ለሚገኙት ከሚመነጭ ርኅራኄና በብቸኝነት ለሚቆዝሙት ወዳጃቸው ሆኖ ከመቆም የሚፈልቅ ነው።

ሱፊዝም
አንድ ቀን የሱፊው መምህር ቢያዝድ ቢስታሚን ትምህርት የተጠማ ሰው ወደቤታቸው በማለዳ ይመጣና በር ያንኳኳል። በሩን የከፈቱት ደግሞ ከጠዋት ፀሎታቸው የተነሱት ቢስታሚን ነበሩ።

"ማንን ትሻለህ?" ይሉታል።

"ቢያዚድ ቢስታሚንን" ይላል ሰውዬው ቢስታሚንን በጉጉት ዓይን እየተመለከተ።

"አዬ! ከንቱ ለፋህ። ቢስታሚንን ለማግኘት እነሆ እስከዛሬ እኔም ደክሜአለሁ። አሁንም የተነሳሁት ከዚያው ፍለጋ ነው..." በማለት አሰናበቱት።
* * *

አንድ ጠያቂ የሱሪውን መምህር ሙዛፊርን በዓይናቸው የማያዩትን ነገር "አምላኬ ነው" በማለት እንዴት ሊያመልኩት እንደቻሉ ጠየቃቸውና እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ "በበረሃ ስትሄድ የግመል ዱካ በረዥሙ ተዘርግቶ ብታይ በዚያ ቦታ ግመል ማለፉን ትጠራጠራለህን!" አሉ። ጠያቂውም "ዱካውን ካየሁማ እንዴት እጠራጠራለሁ!" አለ። መምህሩም "እንግዲያውስ የአምላካችን ዱካዎች ደግሞ እኛ ብሎም ይኸ ዓለም ነውና ለእምነቴ የግድ እሱን ማየት የለብኝም" አሉት።

የመመዝግቢያ ቅጽ

ስም
የአባት ስም
የአያት ስም
የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል
የሚስጢር ቃል እንደገና ፃፍ
ለመግዛት ለመሸጥ ለሁለቱም

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

ወደ የራሶ ሥፍራ ለመግባት

የመጠቀሚያ ስም
የመጠቀሚያ የሚስጢር ቃል

የመላኪያ አስራሻዎን ያስገቡ

ሁሉም መልዕክቶች በEMS (ኢኤምኤስ) ስለሚላኩ አድራሳዎን ስም እስከ አያት ፡ ስልክ ቁጥር (መድረሱን ደውለው የሚያረጋግጡበት ስለሆነ) ፡ የቤት ቁጥር ፡ የአካባቢ ስም(የጎጥ ስም) ፡ የቀበሌ ስም ፡ ወረዳ ፡ ክልል በማለት ያስገቡ።


X