በዕውቀቱ ስዩም (መዝናኛ ጋዜጣ፡ ጥቅምት 5/1998 ዓ.ም.)
"በ'ጥበብ' ያልተዳሰሰ የሕይወት ምዕራፍ አለ ለማለት ያስቸግራል።.....ስለኃይማኖትና ፈጣሪ፣ ስለፍቅርና ዕውቀት፣ ስለቅጣትና ፀሎት፣ ስለተጠራጣሪነትና አስማት.... እንዲሁም ስለሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ተወስቷል።...'ጥበብ' በጥንት ፈላስፎች ጥበባዊ ውበት እንድንደመም ብቻ ሳይሆን የራሳችንንም የአስተሳሰብ ደረጃ እንድንፈትሽ ትጋብዛለች።
አለማየሁ ገበየሁ (አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም.)
"...'ጥበብ' ከአቅሙ በላይ የተሸከመ ታታሪን ሰው ትመስላለቸ። ለሰው ልጅ አስፋላጊ ከሚባሉ ኮተታ-ኮተቶች ውስጥ አንኳር አንኳሮቹን ጥያቄዎችና ሰዎች ሸክፋለች። የሰው ልጅ የትም አካባቢ ይሁን፣ ከየትኛውም ዘር ይፈጠር፣ ማናቸውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ይገኝ እነዚህ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ይመለከተዋል። ቢያንስ ስለሞት፣ ስለሴትና ስለሰይጣን መጠየቁ አይቀርም። በ'ጥበብ' ውስጥ የተስተናገዱት እነዚህ ጥያቄዎች ማላሽ ይዘዋል፣ ወይም የራሳችንን ማላሽ የምናፈላልግበትን መንገድ ጠቁመውናል።"
አለማየሁ ገላጋይ (ጽጌረዳ ጋዜጣ፣ መስከረም 27/1998 ዓ.ም.)
"የራሳቸውን ውስጥ የሚያዳምጡ ሰዎች ታላቆች ቢሆኑም የሌሎችን ውስጥ የሚያደምጡት ግን እነሱ በእርግጥ ታላቆች መሆናቸውን ተረዳ...አንድ ነገር ደግሞ ልብ በል! በእያንዳንዱ ሰው ጎዳና ላይ የሚወድቅ አንዳንድ ታላቅ ሰው አለ..."
"ከእያንዳንዱ ሐሳብና ስሜት ጀርባ ታላቅ አምላክ አለ፤ ይኧ አምላክ ደግሞ እኔነት ነው። የእኔነት ማደሪያው ደግሞ ስጋ ነው። ማንም ከሚነግረን ጥበብ ይልቅ በስጋ ውስጥ ያለው ጥበብ ረዥም ታሪክ አለው።"
ፍሬድሪክ ኒቼ፤ "ዛራቱስትራ"
(ከመጽሐፉ ገፆች የተወሰዱ)' data-publisher='አሳብ አሳታሚ' data-publishyear='2009-07-07' data-category='ፍልስፍና' data-writtenLang='' data-authorId='ጲላጦስ 99BRCO99 ኃይለጊዮርጊስ ማሞ99BRCC995dbfe80d238a8' data-authorName='ጲላጦስ ( ኃይለጊዮርጊስ ማሞ)' data-authorPic='' data-authorPicTwo='' data-mainAuthorName='' data-PicPath='https://www.yelugneta.com/images/books/' data-proId='ጥበብ5d8875bf5d743' data-mainPic='tebabe_front_150.jpg' data-desc='"ጲላጦስ በማኅበረሰባችን በጥቅሊ አይነኬ (taboo) ሊሆኑ የተቃረቡትን እንደ እግዜር ያሉትን 'አስፈሪ' ሃሳቦችንና ሌሎች እንቆቅልሾችን በማራኪ ሃተታ ይፈትሻል። ሃተታው የራሱም የሊቃውንቱም ነው። ጠጣርና ችኮ የሚመስሉትን ሃሳቦች በላቀ መገንዘብ ስለሚያውቃቸው በሚገባን ቋንቋ ለመግለጽ አልተቸገረም።"
በዕውቀቱ ስዩም (መዝናኛ ጋዜጣ፡ ጥቅምት 5/1998 ዓ.ም.)
"በ'ጥበብ' ያልተዳሰሰ የሕይወት ምዕራፍ አለ ለማለት ያስቸግራል።.....ስለኃይማኖትና ፈጣሪ፣ ስለፍቅርና ዕውቀት፣ ስለቅጣትና ፀሎት፣ ስለተጠራጣሪነትና አስማት.... እንዲሁም ስለሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ተወስቷል።...'ጥበብ' በጥንት ፈላስፎች ጥበባዊ ውበት እንድንደመም ብቻ ሳይሆን የራሳችንንም የአስተሳሰብ ደረጃ እንድንፈትሽ ትጋብዛለች።
አለማየሁ ገበየሁ (አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም.)
"...'ጥበብ' ከአቅሙ በላይ የተሸከመ ታታሪን ሰው ትመስላለቸ። ለሰው ልጅ አስፋላጊ ከሚባሉ ኮተታ-ኮተቶች ውስጥ አንኳር አንኳሮቹን ጥያቄዎችና ሰዎች ሸክፋለች። የሰው ልጅ የትም አካባቢ ይሁን፣ ከየትኛውም ዘር ይፈጠር፣ ማናቸውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ይገኝ እነዚህ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ይመለከተዋል። ቢያንስ ስለሞት፣ ስለሴትና ስለሰይጣን መጠየቁ አይቀርም። በ'ጥበብ' ውስጥ የተስተናገዱት እነዚህ ጥያቄዎች ማላሽ ይዘዋል፣ ወይም የራሳችንን ማላሽ የምናፈላልግበትን መንገድ ጠቁመውናል።"
አለማየሁ ገላጋይ (ጽጌረዳ ጋዜጣ፣ መስከረም 27/1998 ዓ.ም.)
"የራሳቸውን ውስጥ የሚያዳምጡ ሰዎች ታላቆች ቢሆኑም የሌሎችን ውስጥ የሚያደምጡት ግን እነሱ በእርግጥ ታላቆች መሆናቸውን ተረዳ...አንድ ነገር ደግሞ ልብ በል! በእያንዳንዱ ሰው ጎዳና ላይ የሚወድቅ አንዳንድ ታላቅ ሰው አለ..."
"ከእያንዳንዱ ሐሳብና ስሜት ጀርባ ታላቅ አምላክ አለ፤ ይኧ አምላክ ደግሞ እኔነት ነው። የእኔነት ማደሪያው ደግሞ ስጋ ነው። ማንም ከሚነግረን ጥበብ ይልቅ በስጋ ውስጥ ያለው ጥበብ ረዥም ታሪክ አለው።"
ፍሬድሪክ ኒቼ፤ "ዛራቱስትራ"
(ከመጽሐፉ ገፆች የተወሰዱ)' data-cartNumber='7/12/2024104946381655224' data-orderPrice='160'>ወደቋት
ዋጋ 160 ብር
"ጲላጦስ በማኅበረሰባችን በጥቅሊ አይነኬ (taboo) ሊሆኑ የተቃረቡትን እንደ እግዜር ያሉትን 'አስፈሪ' ሃሳቦችንና ሌሎች እንቆቅልሾችን በማራኪ ሃተታ ይፈትሻል። ሃተታው የራሱም የሊቃውንቱም ነው። ጠጣርና ችኮ የሚመስሉትን ሃሳቦች በላቀ መገንዘብ ስለሚያውቃቸው በሚገባን ቋንቋ ለመግለጽ አልተቸገረም።"
በዕውቀቱ ስዩም (መዝናኛ ጋዜጣ፡ ጥቅምት 5/1998 ዓ.ም.)
"በ'ጥበብ' ያልተዳሰሰ የሕይወት ምዕራፍ አለ ለማለት ያስቸግራል።.....ስለኃይማኖትና ፈጣሪ፣ ስለፍቅርና ዕውቀት፣ ስለቅጣትና ፀሎት፣ ስለተጠራጣሪነትና አስማት.... እንዲሁም ስለሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ተወስቷል።...'ጥበብ' በጥንት ፈላስፎች ጥበባዊ ውበት እንድንደመም ብቻ ሳይሆን የራሳችንንም የአስተሳሰብ ደረጃ እንድንፈትሽ ትጋብዛለች።
አለማየሁ ገበየሁ (አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ ጥቅምት 22/1998 ዓ.ም.)
"...'ጥበብ' ከአቅሙ በላይ የተሸከመ ታታሪን ሰው ትመስላለቸ። ለሰው ልጅ አስፋላጊ ከሚባሉ ኮተታ-ኮተቶች ውስጥ አንኳር አንኳሮቹን ጥያቄዎችና ሰዎች ሸክፋለች። የሰው ልጅ የትም አካባቢ ይሁን፣ ከየትኛውም ዘር ይፈጠር፣ ማናቸውም የዕውቀት ደረጃ ላይ ይገኝ እነዚህ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ይመለከተዋል። ቢያንስ ስለሞት፣ ስለሴትና ስለሰይጣን መጠየቁ አይቀርም። በ'ጥበብ' ውስጥ የተስተናገዱት እነዚህ ጥያቄዎች ማላሽ ይዘዋል፣ ወይም የራሳችንን ማላሽ የምናፈላልግበትን መንገድ ጠቁመውናል።"
አለማየሁ ገላጋይ (ጽጌረዳ ጋዜጣ፣ መስከረም 27/1998 ዓ.ም.)
"የራሳቸውን ውስጥ የሚያዳምጡ ሰዎች ታላቆች ቢሆኑም የሌሎችን ውስጥ የሚያደምጡት ግን እነሱ በእርግጥ ታላቆች መሆናቸውን ተረዳ...አንድ ነገር ደግሞ ልብ በል! በእያንዳንዱ ሰው ጎዳና ላይ የሚወድቅ አንዳንድ ታላቅ ሰው አለ..."
"ከእያንዳንዱ ሐሳብና ስሜት ጀርባ ታላቅ አምላክ አለ፤ ይኧ አምላክ ደግሞ እኔነት ነው። የእኔነት ማደሪያው ደግሞ ስጋ ነው። ማንም ከሚነግረን ጥበብ ይልቅ በስጋ ውስጥ ያለው ጥበብ ረዥም ታሪክ አለው።"
ፍሬድሪክ ኒቼ፤ "ዛራቱስትራ"
(ከመጽሐፉ ገፆች የተወሰዱ)